ስፖርት አድማስ
በ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ የሚሆነው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ካሉት ጠንካራ ጎኖች አንዱ ምርጥ አጥቂዎችን መያዙ ነው፡፣ ቁልፍ ሚና ይኖራቸዋል ከሚባሉት አጥቂዎች ደግሞ የቅዱስ ጊዮርጊሱ አዳነ ግርማ እና የደደቢቱ ጌታነህ ከበደ ይገኙበታል፡፡ እነዚህ ሁለቱ አጥቂዎች ብሄራዊ ቡድኑ ለአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት ሲያደርግ…
Read 8675 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ጀግናው አትሌት ሻምበል ምሩፅ ይፍጠርን ህይወት ለመደገፍ የፊታችን ሐሙስ በሸራተን አዲስ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጀ፡፡ ከመንግስት ከፍተኛ ኃላፊዎች ከባለሃብቶችና ከተለያዮ ባለሙያዎች የተዋቀረ አንድ ኮሚቴ ከቢ.ኤም.ዲ ፕሮሞሽን ጋር ገቢ ማሰባሰቡን ሲያስተባብር ቆይቷል፡፡ በሸራተን አዲስ ላሊበላ አዳራሽ የሚካሄደውን ፕሮግራም በ450ሺ ብር አቶ…
Read 8627 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅነት የሚካሄደው 29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የዛሬ ሳምንት በጆሃንስበርግ ሶከር ሲቲ ስታድዬም ደቡብ አፍሪካ ከኬፕቨርዴ በሚያደርጉት ጨዋታ የሚጀመር ሲሆን ዘንድሮ በቡድኖች መካከል ተመጣጣኝ ፉክክር እንደሚታይ ተጠብቋል፡፡ ደቡብ አፍሪካ በ5 ከተሞች በሚገኙ አምስት ስታድዬሞች ይህን የአፍሪካ ዋንጫ ለማዘጋጀት እስከ 53.3…
Read 10883 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በሳምንቱ መጀመርያ ፊፋ የ2012 የእግር ኳስ ኮከቦችን በየዘርፉ የሸለመ ሲሆን ሊዮኔል ሜሲ ለአራተኛ ጊዜ የዓለም ኮከብ ተጨዋች ሆኖ በመመረጥ የመጀመርያው ተጨዋች ሆነ፡፡ ሊዮኔል ሜሲ የወርቅ ኳሱን ሊሸለም የበቃው የፊፋ አባል አገራት የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኞች እና አምበሎች ከሰጡት ድምፅ 41.6 በመቶውን…
Read 8772 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ2005/06 ዓ.ም. የመጀመርያውን ውድድር ነገ በጎንደር ከተማ ሊያካሂድ ነው፡፡ የጎንደሩ ውድድር ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከተመሠረተበት 1993 ዓ.ም. ጀምሮ የተካሔዱትን ውድድሮች 83 ያደርሳል፡፡ በጎንደር ከተማ የሚካሔደው የአምስት ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ 2,500 ተወዳዳሪዎች ይሳተፉበታል፡፡ የልጆችም ውድድር መዘጋጀቱን…
Read 5034 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ምድብ 3 በተለያዩ ትንበያዎች እና አስተያየቶችበ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ እጅግ ከተጠበቁ የፍፃሜ ጨዋታዎች ናይጄርያ ከጋና፤ ደቡብ አፍሪካ ከአይቬሪኮስት እና ጋና ከአይቬሪኮስት ዋናዎቹ ተጠቃሽ ናቸው፡፡ለዋንጫ ቅርብ መሆናቸው የተነገረላቸው ደግሞ ናይጀሪያ፣ ቱኒዚያ፣ ሞሮኮ፣ ዲ.ሪ ኮንጐ እና አንጐላ ናቸው፡፡ በዋናነት ለዋንጫ ድል የተጠበቁት ግን…
Read 5611 times
Published in
ስፖርት አድማስ