ነፃ አስተያየት

Rate this item
(3 votes)
• በግንባታና ማስተላለፍ በኩል መዘግየት ይታያል - ታዛቢዎች• “ህብረተሰቡ የቤት ዋጋ ጨመረ ብሎ አልሸሸም”የአዲስ አበባ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት፣ በመጀመሪያው እድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ዘመንበአስር ዙር ከ140 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለነዋሪዎች ገንብቶ አስተላልፏል፡፡ አሁንምተገንብተው የተጠናቀቁና በመጠናቀቅ ላይ የሚገኙ ቤቶች እንዳሉ…
Rate this item
(5 votes)
እንደሻው እምሻው(የሰማያዊ የፅ/ቤትና አስተዳደር ኃላፊ) ባለፈው ሚያዝያ 8 ቀን 2008 ዓ.ም በወጣው የጋዜጣችሁ፣የነጻ አስተያየት አምድ ላይ “ሰማያዊ ፓርቲ አደጋ ላይ ነው; በሚል ርዕስ፣ ከፓርቲያችን ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ጋር ያደረጋችሁትን ቃለ ምልልስ አነበብኩት፡፡ ሊቀመንበሩ አንድም ጊዜ እንኳን እየመራሁት ነው የሚለውን…
Rate this item
(10 votes)
“--- ሰንደቅ ዓላማ ዝቅ አደርጎ ከንፈር መምጠጥ ብቻ በቂ አይደለም፡ከሚቸረው የከንፈር መምጠጥና የሞራል ካሳ ጎን ለጎን፣ በኢኮኖሚያዊካሳም የዜጎቻችንን እንባ ማበስ ያስፈልጋል፡፡----”ሙሼ ሰሙ በቅድሚያ በግፍ ላለቁ ዜጎቻችን ጥልቅ ሃዘኔን መግለጽ እፈልጋለሁ፡፡ከደቡብ ሱዳን የተነሱ የሙርሌ ጎሳዎች ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ዘልቀው በመግባት በመሳርያ…
Rate this item
(2 votes)
ሰሞኑን በጋምቤላ ክልል 3 ወረዳዎች ከደቡብ ሱዳን ድንበር ጥሰው የገቡ ታጣቂዎች በፈፀሙት ጥቃት 208 ዜጎች ሲገደሉ፣ 108 ህፃናትና እናቶችም ታፍነው ተወስደዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ 20ሺ ዜጎች ሲፈናቀሉ፣ ከ2ሺ በላይ ከብቶችም ተዘርፈዋል፡፡ ጥቃቱን ተከትሎም መከላከያ ሰራዊት ደቡብ ሱዳን ድረስ ገብቶ 60 ያህሉን…
Rate this item
(7 votes)
አዳዲስ ብድሮች - ከ18 ቢሊዮን ዶላር በላይ!ዋናዋ አበዳሪ ቻይና ናት - ከ7 ቢሊዮን ዶላር በላይ!የአራት አመታት ከባድ ብድሮችየባቡር መስመር ብድር - 4 ቢሊዮን ዶላርየቴሌ ብድር - 2.3 ቢሊዮን ዶላርአሳሳቢ ብድሮችየስኳር ፕሮጀክቶች - 2 ቢሊዮን ዶላርሴፍቲኔት ድጎማ - 1 ቢሊዮን ዶላር…
Saturday, 16 April 2016 10:28

ሰማያዊ ፓርቲ አደጋ ላይ ነው

Written by
Rate this item
(1 Vote)
• ፓርቲው የውስጥ ችግሩን መፍታት ለምን ተሳነው?• ለፓርቲው ቀውስ ተጠያቂው ማን ነው?• የመበታተን አደጋ ያሰጋው ይሆን ?ሰማያዊ ፓርቲ በተለይ ሊቀመንበሩና ሌሎች አመራሮች መዝብረዋል የተባለውን ገንዘብ መነሻ በማድረግ በአጋጅ ታጋጅ ድራማ ታጅቦ በቀውስእየተናጠ ይገኛል፡፡ በፓርቲው ችግሮች፣ በመፍትሄዎቹ፣ በፓርቲው የወደፊት እጣ ፈንታና…