ነፃ አስተያየት
የይሓ ቤተ መቅደስ አስደናቂ ቅርስ ነው። ከዚሁ አጠገብ ሌላ ሕንጻ በጥንት ዘመን ተገንብቶ እንደነበር የፍርስራሽ ምልክቶች ይጠቁማሉ። ነገር ግን፣ በቂ ምርምር ሳይካሄድበት እስከ 2009 ድረስ ቆይቷል።ቀደም ሲል በተደረጉ አነስተኛ ጥናቶች አማካኝነት የተወሰኑ መረጃዎች መገኘታቸው ግን አልቀረም። እንዲያም ሆኖ፣ የይሓ ግንባታ…
Read 672 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Saturday, 02 March 2024 21:01
ይድረስ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ወያኔ” የሚል ቃል የፓርቲ ስያሜ ማድረግ በህግ ሊከለከል ይገባል
Written by (ከአብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዋጅ ቁጥር 1133/2011 እና ይህንን አዋጅ ተከትሎ በወጣው የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ ቁጥር 1162/2011 ዓ.ም በተሰጠው ሥልጣን መሠረት እያከናወናቸው ያሉ ተግባራት በአድናቆት የሚታዩ እና ከበሬታ የሚገባቸው መሆኑን ሳልገልጽ ባልፍ ንፉግነት ይሆንብኛል፡፡የዚህ ጽሑፍ አቅራቢ…
Read 577 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Saturday, 24 February 2024 20:18
ሃይማኖት፣ ፍልስፍና፣ ሳይንስና ኪነጥበብ የየራሳቸው ንጉሦች ወይስ ተቀናቃኞች?
Written by ዩሃስ ሰ.
ገና ከመነሻችን፣ የማያከራክሩ እውነታዎች ላይ አተካራና ሙግት ለመፍጠር ተብለው የሚመጡ ክርክሮችን በማስወገድ እንጀምር።አካልና አእምሮ የሰው ተፈጥሯዊ ገጽታዎች የመሆናቸው ያህል፣ መንፈሳዊ ባሕርያትም በሰው ተፈጥሮ ላይ የሚታዩ ገጽታዎች ናቸው። ከሦስቱ ተፈጥሯዊ ገጽታዎች መካከል በአንዱ ገጽታ ላይ ማተኮርና ማጥናት፣ መማርና ማወቅ ይቻላል። ተገቢም…
Read 800 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አውሮፓዊና አፍሪካዊ በሚሉ ፍረጃዎች የጠላትና የወዳጅ ጎራ እየፈጠርን እናወራለን። “አፍሪካዊያንን ያስማማል” ብለን እናስባለን።የአፍሪካ ሕብረት ስብሰባው ከተጠናቀቀ በኋላስ? “ከሰሀራ በላይና ከሰሀራ በታች”፣ “ጥቁር አፍሪካዊና ዐረብ አፍሪካዊ”፣ “እንግሊዝኛ ተናጋሪና ፈረንሳይኛ ተናጋሪ” እያልን ተቀናቃኝ ጎራ እንፈጥራለን።ከዚያስ? ጎረቤት ከጎረቤት ጋር ይሆናል ጸቡ። “እነዚያ አበሾች፣…
Read 545 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አይሁዳዊው ግና በቀድሞዋ ፕሩሺያ በአሁኗ ጀርመን መሰንበቻውን ያደረገው አቶ ማርክስ (ለአቤቶ ኤንጂልስ ‹ወዳጄ ልቤ የድንች መግዣ አጠረኝ፤ በሞቴ ርዝራዥ ፍራንክ ስደድልኝ› ሲል የተማጸነው፤ በሚወደው ትንባሆ ሕይወቱን ያጣው ሶሲዮሎጂስታዋይ ፖትላኪ)፡- ካፒታሊስቶች የጭቁኑን ሕዝብ ደም የሚመጡ ጭራቆች ናቸው/Capitalists are vampires; they suck…
Read 618 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ከዓመታት በፊት አንድ ወዳጃችን ታሞ አማኑኤል ይዘነው ሄድን፡፡ በስርዓት እንግዳ መቀበያው ውስጥ ተቀምጠን እሱም በስርዓት ህመሙ በፈቀደለት መጠን የማይያያዙ ነገሮች እያወራ ነበር።ድንገት ግን ወንበር እያነሳ መወርወር ጀመረ፤ በተለይ እኔን ካልገደልኩ አለ! ዘልዬ ወንበር ላይ ቆምኩ (ደመነፍስ መሰለኝ)፤ ከውጭ ሰዎች ሲንጫጩ…
Read 1016 times
Published in
ነፃ አስተያየት