ነፃ አስተያየት

Rate this item
(7 votes)
• ያልተገባ ቅስቀሳ በማድረግ ህዝብን ወደ ጦርነት መግፋት ፈጽሞ ሊፈቀድ አይገባውም • ሀገርን በእልህ ለማፍረስ ከመጣደፍ፣ መንግስት በሆደ ሰፊነት መደራደር አለበት • የትግራይ ፖለቲከኞች፤ ህዝቡን 360 ድግሪ ተከበሃል እያሉ እያስጨነቁት ነው የህወሓት መሥራችና የ”አረና” አመራር የነበሩት አቶ ገብሩ አስራት፤ በወቅታዊ…
Rate this item
(2 votes)
 በሃያ ሰባት አመታት የህወሓት/ኢህአዴግ አምባገነናዊ ስርዓት የኖረው የሃገራችን ህዝብ፤ በትግሉ የህወሓትን የበላይነት ከኢትዮጵያም ከኢህአዴግም ትከሻ ማሽቀንጠርን ችሏል፡፡ ስልጣን እየጣመው የቀረበት ህወሓት፤እሱ የማይዘውራት ኢትዮጵያ በሰላም ውላ ማደሯን የሚወድ አይመስልም፡፡ በስልጣን ዘመኑ “እኔ ከሌለሁ ሃገር ይፈርሳል” እያለ ሲያስፈራራ ስለኖረ፣ እሱ በሌለበት ሃገር…
Rate this item
(1 Vote)
 • ፖለቲከኞቻችን አለመዘመናቸው ነው ችግር ውስጥ የከተተን • የእርቅ ዘመን መጥቷል፤ቁጭ ብለን ልንወያይ ልንማማር ይገባል • በአዲስ ዘመን ላይ አሮጌ የፖለቲካ ባህል ነው የምናጫውተው ለሃገሪቱ አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ አደረጃጀት እና አመሰራረት ባህልን ያስተዋውቃል የተባለውን ከአርበኞች ግንቦት 7፣ ከሰማያዊ፣ ከኢዴፓ ጋር…
Rate this item
(2 votes)
 (የታሪክ ምሁሩ የሚያዋጣን “ኢትዮጵያዊ ብሔርተኝነት” ነው ይላሉ “ሁላችንም የአንድ አባት ልጆች ነን” የሚሉት ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሣ፤ የታሪክ አረዳዳችን መታረቅ አለበት ይላሉ፡፡ ቋንቋችን መግባቢያ እንጂ ዘራችን አይደለም ሲሉ የሚሞግቱት ፕሮፌሰሩ፤ ”በዘርማ ሁላችንም የኢትዮጵያ ልጆች ነን” ባይ ናቸው፡፡ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ…
Rate this item
(1 Vote)
 በወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ በየጊዜው ትንተና በመስጠት የሚታወቁት አንጋፋው የህወሓት መሥራችና የቀድሞው የአየር ሃይልአዛዥ ሜ/ጀነራል አበበ ተ/ ሃይማኖት፤ በትግራይ “ህገ መንግስቱ ይከበር” እንቅስቃሴ፣ በሰሞነኛው የአቦይ ስብሃት አወዛጋቢ ንግግር፣ በፓርማበጸደቀው የማንነትና ድንበር ኮሚሽን --- ዙሪያ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ጋር…
Rate this item
(3 votes)
 ይህ ጽሁፍ በሁለት ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደርጋል። አንደኛው ጉዳይ የሙያ ማህበራትን የሚመለከት ሲሆን፤ ሁለተኛው ጉዳይደግሞ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ይመለከታል፡፡ እነዚህ ሁለት ተቋማት ማህበረሰባዊ ጥያቄዎች የሚመከርባቸውና የሚዘከርባቸው ተቋማት ናቸው፡፡ ተቋማቱ በአሁኑ ወቅት ምን ሁኔታ ላይ ነው ያሉት? ምንስ ማድረግ ነበረባቸው? ታሪካዊ ዳራቸውን…