ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
(የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊው ቃለ ምልልስ) • የጀርመን ህገ መንግስት፤ የፌደራል ስርአቱን ለማፍረስ መወያየት እንኳ አይፈቅድም• ህገ መንግስታችን የሰራነውን ቤት በፈለግን ጊዜ ለማፍረስ የሚፈቅድ ነው• የፌደራል ስርአትን እንፈልጋለን፤አሁን ያለው አይነት ግን አይደለም• ነፃ የዲሞክራሲ ተቋማት እውን ሆኖ ማየት ትልቁ ዓላማችን ነውአርበኞች…
Rate this item
(1 Vote)
· ባለፉት 27 ዓመታት በሰብአዊነት ላይ የተፈፀመው ወንጀል ከደርግ የሚተናነስ አይደለም· የዩኒቨርሲቲ መምህራን ለህግ ማሻሻያ ም/ቤት በራሳቸው ተነሳሽነት አስተዋፅኦ አድርገዋል· መንግስት በህግ መገዛትን እንዲለምድ ጭምር ማስገደድ አለብንየጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ አስተዳደር ሥልጣን ከያዘ ወዲህ ከተጀመሩ የለውጥ እርምጃዎች አንዱ በፍትህ ስርአቱ…
Rate this item
(0 votes)
“ሽኩቻና ፍረጃ” የሚሉት ቃላት ፍቺያቸው ለየቅል ነው፡፡ “ፍረጃ”፤ አንድን ነገር “በምድብ-በምድብ መከፋፈልና መሰየም ወይም ማግለል” ሲሆን፤ “ሽኩቻ” ደግሞ “መታገል፣ መፋለም” ማለት ነው፡፡ እነዚህ ሁለት ቃላት፣ በፖለቲካ አውድ ውስጥ ሁነኛ ቦታ ሲያገኙ ደግሞ ምናልባትም ከተራ ፍቺያቸው በላይ ትርጓሜ ሊኖራቸው ይችላል፡፡ እንዲያውም…
Rate this item
(4 votes)
· የጐሣ ፖለቲካ መፍትሔ ካልተገኘለት፣ የሚደከምለት ነገር ፍሬ አያፈራም · የጎሳ ፖለቲካ በባህሪው፣ የግጭትና የጠባብነት መፈልፈያ ነው · የፖለቲካ ድርጅቶች ምስቅልቅል ሁኔታ በእጅጉ ያሰጋኛል · ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ከሰማይ የወረደ ፀጋ ነው በጡረታ ላይ የሚገኙት የ82 ዓመቱ የዕድሜ ባለጸጋ አንጋፋው…
Rate this item
(3 votes)
“የሰለጠነ ሰራዊት ማቋቋም ይቻላል” (ጀነራል ካሣዬ ጨመዳ) እርስዎ ስለ ማኅበሩ ምስረታ ምን ይላሉ ?እኔ ተጋብዤ ነበር የሄድኩት፡፡ በእውነቱ ደስ የሚል ነገር ነው፡፡ እነዚህ ልጆች፤ ከልጅነት እድሜ ጀምሮ፣ በትንሽ ክፍያ ለሃገራቸው ሲባክኑ የኖሩ ናቸው፡፡ ዛሬ እንደ እቃ ከተጣሉበት በራሳቸው ተፍጨርጭረው ተነስተው፣…
Rate this item
(1 Vote)
ታሪኩን ለተወካዮች ምክር ቤት የነገሩት የቀድሞው ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ናቸው፡፡ አንድ የወሎ እናት፣ ልጃቸው አንድ ቦታ ጉዳይ ፈጽሞ እንዲመጣ ይልኩታል፡፡ ልጁ ግን ከተቀመጠበት አልተነሳም፡፡ የሚገጥመውን ድካም ያሰላስላል፡፡ በመጨረሻም የተላከበት ቦታ አለመሄዱን ለእናቱ የነገራቸው፤ “ሳስበው ሳስበው ደከመኝ” በማለት ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሕገ…