ህብረተሰብ
“አንዳንድ በህይወታችን የሚያጋጥመን አስገራሚ ነገር አለ፡፡ ለሰው ብንነግረው አያምነንም፡፡ ልቦለድ አስመስለን ብንናገረው ደሞ “ኢ-ተአማኒ ነው አይታመንም” ይላል፡፡ ፈጣሪ ግን አያልቅበትምና ኢ-ተአማኒ የምንለውን እሱ በህይወታችን እንዲደርስ አድርጎ ያሳየናል፡፡”ይሄን ያለው ስብሐት ገብረእግዚአብሔር ነው፡፡ “መይሳው ካሳን ፍለጋ” በተሰኘ መጣጥፉ መግቢያ ላይ፡፡ እውነትነት አለው፤…
Read 3509 times
Published in
ህብረተሰብ
ሰባክያኑ፡-እግዚአብሔር አዳምና ሔዋን በለሷን በልተው ከተሳሳቱ በኋላ አዳምንም ጠርቶ፤ “የሚስትህን ቃል ሰምተሃልና፥ ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍም በልተሃልና ምድር ከአንተ የተነሣ የተረገመች ትሁን፤ በሕይወት ዘመንህም ሁሉ በድካም ከእርስዋ ትበላለህ … ወደ ወጣህበት መሬት እስክትመለስ ድረስ በፊትህ ወዝ እንጀራን ትበላለህ …” ብሎ…
Read 3130 times
Published in
ህብረተሰብ
ያንተ ታሪክ፣ ባህል፣ ማንነትና ቅርስ ስለሆነ ብቻ ዝም ብለህ አትዋጠው፤ አንጥረው፡፡ ዕውቀት ወደሚባል፣ ማስረጃ ወደሚባል፣ መረጃ ወደሚባል፣ ክርክር ወደሚባል፣ተጠየቅ ወደሚባል፣ ኅሊና ወደሚባል እሳት ላይ አውጣው፡፡ ይነጥራል፡፡ በቀደም ድሬዳዋ ላይ ዓሣ ዘነበ ብለን ከአንድ ወዳጄ ጋር ስናወራ፤“ባክህ ይሄ እንኳን የጋማ ከብቶች…
Read 12118 times
Published in
ህብረተሰብ
በ5 ዓመት 1.7 ቢ የገጠር ቤቶች ለመገንባት ታቅዷልበአዲስ አበባ፤ ቤት ፈላጊዎች 17 ቢ. ብር ቆጥበዋል ተባለ እስከዛሬ ቤት ያገኙት 143ሺህ ነዋሪዎች ብቻ ናቸውየማህበራት የቤት ልማት ሙሉ ለሙሉ አልተሳካም መንግሥት ሰሞኑን አዲስ የቤቶች ልማት ፕሮግራም ይፋ አድርጓል - “የገጠር ማዕከላት ቤት…
Read 3049 times
Published in
ህብረተሰብ
ከመሬት ጋር ስሽከረከር ሰነበትኩ፡፡ ተሽከርክሬ - ተሽከርክሬ ብዙ ያወቅኩት ነገር የለም፡፡ ለጋዜጣ የሚሆን ወሬ ግን አላጣሁም፡፡ የዛሬ ሣምንት እንዳልኩት፤ ‹‹ከአንድ መቶ ዓመታት በፊት፤ በዓለም ውስጥ እጅግ የረቀቀ ሳይንቲስት የሚባለው ሰው፤ ስለ ከርሰ ምድር የነበረው ዕውቀት እጅግ በጣም ዝቅተኛ ነበር፡፡››ከመቶ ዓመት…
Read 5813 times
Published in
ህብረተሰብ
አንድ የአፍሪካ የሽምቅ ውጊያ መሪ፤ ለብዙ ዓመታት በሽምቅ ውጊያ ታግሎ ነባሩን መንግሥት ካስወገደ በኋላ ለ12 ዓመታት ሀገሪቱን መራ፡፡ ሕዝቡ በሽምቅ ተዋጊነቱ ጊዜ የወደደውን ያህል በመንግሥትነቱ ጊዜ ሊወደው አልቻለም፡፡ ሲመጣ በጭብጨባና በሆታ ተቀበለው፣ ሲውል ሲያድር እያዘነበት ሄደ፣ ሲቆይ ተቀየመው፣ ሲሰነብት ተቃወመው፣…
Read 11405 times
Published in
ህብረተሰብ