ህብረተሰብ
ጠፈርተኞች፤ መኖሪያ ፕላኔታቸውን ‹‹ጠፈር ጣቢያ መሬት›› (Spaceship Earth) ይሏታል፡፡ ጠፈርተኞች የጠፈር ህይወት ስንት አደጋ እንዳለው ያውቃሉ፡፡ ከአደጋው የኮስሚክ ጨረራ ጠብቃ፤ አቅፋ ደግፋ ይዛ ለምታኖራቸው መንኮራኩር ከሚገመተው የበዛ ጊዜ እንክብካቤ ያደርጋሉ፡፡ ብልሽት እንዳያጋጥማት አስቀድሞ የመከላከል፣ የጥንቃቄ እና የጥገና ሥራ ይሰራሉ፡፡ አንዳንዶች፤…
Read 4950 times
Published in
ህብረተሰብ
ስለመርሳት ሳስብ ሁለት ሰዎች አስታውሳለሁ፤ አንዱ… በመርሳት የታወቀ፣ ወይም የመርሳት ተሰጥኦ ያለው አለበለዚያም የመርሳት ችግር ያለበት አንድ ልጅ አለ፡፡ ለመርሳት ፣ የሚያሳየው ፍጥነት ከዕለት ወደ ዕለት ጨምሮ ወደ መጨረሻ ገደማ እያወራም መዘንጋት ጀመረ ነበር፡፡ ለምሳሌ፡- አንድ የጎረቤት ሰው መጥቶ ‹‹ቹቹ፤…
Read 4679 times
Published in
ህብረተሰብ
መምህሩ ለሰባተኛ ክፍሉ ለናቲና ለክፍል ጓደኞቹ ‹ስለሚያደንቁት ጀግና› ባለ ሁለት ገጽ ድርሰት እንዲጽፉ አዟቸዋል፡፡ አንዳንዶቹ የናቲ ጓደኞች ‹ስለማን እንጽፋለን› እያሉ ሲነጋገሩ ናቲ ግን ነገሩ ለርሱ ቀላል መሆኑን እየገለጠ ነበር ከጓደኞቹ የተለያየው፡፡ቤቱ ሲገባ እናቱ አስቀድማ ገብታ አገኛት፡፡ መምህሩ ያዘዛቸውን ነገራትና ‹ማንን…
Read 6398 times
Published in
ህብረተሰብ
ዛሬ ይህን ዘረኛነት የተበከለ ምድር ለቅቀን ወደ ጠፈር ብንሄድ ምን ይመስላችኋል? ጠፈርተኞች ከጠፈር ጣቢያ ሆነው መሬትን ሲመለከቷት በጣም ይወዷታል፡፡ እንደ እናት በስስት ይመለከቷታል፡፡ እጅግ የምታምር፣ ውብና ህይወት ያላት ፍጡር ትመስላለች ይላሉ፡፡ ‹‹እኛ የጠፈር ጣቢያችንን በያ ለማቋረጥ እየጠገንን እንክብካቤ እናደርግላታለን፡፡ ነገር…
Read 5471 times
Published in
ህብረተሰብ
የሰዎችን አስተሳሰብ ሊለውጡ የሚችሉ ንግግሮችን በማድረግ የሚታወቀው ዓምደኛው ዴቪድ ጄ. ፖላይ ‹የቆሻሻ መኪና ሕግ (The Law of the Garbage Truck) የተሰኘ ተወዳጅና ተደናቂ መጽሐፍ አለው፡፡ ይህንን መጽሐፉን ለመጻፍ መነሻ የሆነው ኒውዮርክ ውስጥ አንድ ቀን በታክሲ ሲጓዝ ያጋጠመው አደጋ ነበር፡፡ እርሱ…
Read 15739 times
Published in
ህብረተሰብ
በ“ኦያያ መልቲ ሚዲያ” ስር የሚተዳደረው የብስራት ኤፍ ኤም 101.1 ሬዲዮ መሥራችና ባለቤት ዕውቁ የስፖርት ጋዜጠኛ መሰለ መንግስቱ፤ ባለፈው እሁድ ሁለት ልጆቹን ካዛንቺስ በሚገኘው ኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል በደመቀ ድግስ ድሯል፡፡ የሰርጉ ስነ-ስርዓትም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12፡00 በብስራት ኤፍ ኤም በቀጥታ…
Read 5917 times
Published in
ህብረተሰብ