ነፃ አስተያየት

Rate this item
(3 votes)
 እየተቃቀፉ የመጠፋፋት አዙሪት፣ የሰው እጣ ፈንታ እንደሆነ የሚያምኑ መሪዎች ምን ዓይነት ዓለም እንደሚፈጥሩ አስቡት። ሀንገር ጌምስ ይህን ዓለም ያሳየናል። ፖለቲከኞች የሚፈጥሩት የመጠፋፋት ዓለም ነው፤ በመጀመሪያው መጽሐፍ የተገለጸው የሀንገር ጌምስ ታሪክ። ቀላል አይደለም።ይህን የመጠፋፋት አዙሪት የሰበረችው ጀግናዋ “ካትነስ አበርዲን” እንኳ፣ ሰዎችን…
Rate this item
(2 votes)
“ለውጥ”፤ የዋዜማና የመባቻ መልኮች ቢኖርዋትም፤ “የለውጥ ማግስት” የሚሏት ደግሞ ትመጣለች፡፡ ከወር ከመንፈቅ በኋላ፣ ከዓመት እስከ አምስት ዓመት፣ በብዙ መልክ ትገለጣለች- የለውጥ ማግስት። እያሰበሰበች ታቅፋለች? ከነዚሁም ውስጥ እየነጠለች ታጠፋለች?“ለውጥ እውን ሆነ፤ ስራው ተጠናቀቀ፤ ሩጫው ተፈፀመ፤ ከግቡ ደረሰ፣”… ተብሎ መዝገቡ ተዘግቶ፤… እረፍትና…
Rate this item
(1 Vote)
“መወለድ”፣ እንደ ፀሐይ፣ እንደ ዝናብ ነው። የብቃት ወይም የድክመት ውጤት አይደለም። ፀሐይ የሚወጣው፣ ዝናብ የሚወርደው፣… ለሁሉም ሰው ነው። መወለድም እንደዚያው። እገሌ፣ በራሱ ጥበብና ምርጫ አልተወለደም። እከሊት፣ በትጋቷና በበጎነቷ አልተወለደችም። በሞኝነትና በስንፍና ሳቢያ፣ “መወለድህ ተሰርዟል”፤ “መወለድሽ ቀርቷል” ብሎ ነገር የለም። ጥበብና…
Rate this item
(1 Vote)
በሰሜንና በደቡብ፣ በምስራቅም ሆነ በምዕራብ፣…በየቦታው የሚከሰተውን እዩ። በየእለቱ በየወሩ የሚፈጠሩ ቀውሶችንና ጥፋችን ተመልከቱ። አብዛኞቹ ከዘረኝነት አስተሳሰብና ከብሔር ብሔረሰብ ፖለቲካ የሚመነጩ መዘዞች ናቸው። አንዳንዶቹ ሃይማኖትን ከፖለቲካ ጋር የማቀላቀል ጥፋቶች ናቸው። ሌሎቹ ደግሞ፣ ኢኮኖሚን ከጉልበት ጋር የማቀላቀል ጣጣዎች ናቸው። ከእነዚህ ውጭ የሚመጣ…
Rate this item
(1 Vote)
የዘፈኑን ርዕስ አይቶ፣… የግጥሙን የመጀመሪያ ስንኝ የሰማ ሰው፣… “እ?” ሊል ይችላል። ርዕሱና ስንኙ፣ አራምባና ቆቦ የተራራቁ፣ ከነጭራሹም ወይ አንተ ወይ እኔ ተባብለው የሚዝቱ ተቃራኒ ሃሳቦችን የሚዘምሩ ናቸው።የዘፈኗ ርዕስ ማዕረጓን የሚገልፅ ከሆነ፣ mastermind ከሆነች… በጥበቧ ልሕቀት፣ በብልሃቷ ልዕልና፣… የሚደርስባት የለም። የመጪውን…
Rate this item
(2 votes)
 በሙዚቃው አለም፣ በዘፈኖች አልበም፣ በሽያጭና በሽልማት አዲስ ታሪክ መስራት፣ ሪከርዶችን መስበር፣ ለታይለር ስዊፍት፣ የሕይወት ዘመን ገጠመኝ አይደለም። በየዓመቱ ከእስከ ዛሬው የላቁ ከፍታዎች ላይ አዳዲስ ታሪኮችን ትሰራለች፡፡ በአልበምና በዘፈኖች ሽያጭ የቢልቦርድ ሰንጠረዥ የዘወትር ቤተኛ ናት፡፡ በተወዳጅ ስራዋ እንደ ዓውደ ዓመት በግራሚ…
Page 9 of 156