ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
 - ከ460 ሚሊዮን በላይ የቲቪ ተመልካች ተጠብቋል። - የ32 ክለቦች የተጨዋቾች ስብስብ የዋጋ ተመን 14.03 ቢሊየን ዮሮ ነበር። - ክፍለዘመን ያስቆጠረው ዌምብሌይ ፍፃሜውን ያስተናግዳል። - ሻምፒዮኑ ክለብ እስከ 86 ሚሊዮን ዮሮ ገቢ ያደርጋል። - ሻምፒዮንስ ሊጉ በዓመት አጠቃላይ ገቢው ከ2…
Rate this item
(3 votes)
• 69 እጩ ኦሎምፒያኖች ተመርጠዋል፡፡ • ሚኒማ ያሟሉ 35 ናቸው፤ 34 አትሌቶች 6 ሳምንት ይቀራቸዋል፡፡ • በሴቶች ጠንካራ ስብስብ አለ፤ በ5ሺና 10 ሺ የመጨረሻውን ቡድን ለመለየት ፈታኝ ነው። • በወንዶች በመካከለኛና በረጅም ርቀት ሚኒማዎች አጥጋቢ አይደሉም፤ በ3ሺ ሜ መሠናክል የተሻለ…
Rate this item
(4 votes)
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ክብርት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ከጃፓን መንግስት የተበረከተላቸውን የወርቅ ጨረር ያለውን ኒሻን ሽልማታቸውን ተረከቡ። ይህ እውቅናና ሽልማት እኤአ ከ1875 ጀምሮ ለውጭ ሃገር ዜጎች በጃፓን መንግስት የሚሰጥ አንጋፋና ክብር ያለዉ ነው:: ከኢትዮጵያ የወርቅ ጨረር ያለው ኒሻን ሽልማት…
Rate this item
(0 votes)
በሰርቢያ ቤልግሬድ በተካሄደው የ45ኛው ዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአምስት ምድቦች ማለትም 8ኪ.ሜ. ከ20 ዓመት በታች ወንዶች ፣ 6 ኪ.ሜ. ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ፣ 4x2 ኪ.ሜ የድብልቅ ሪሌ ሴት/ወንድ ፣ የ10 ኪ.ሜ. የአዋቂ ሴቶች እና አዋቂ ወንዶች በተካተቱበት ውድድር…
Rate this item
(1 Vote)
የአዲስ አበባ ሌጀንድ ኢንተርናሽናል ፕሮ ቴኳንዶ አሶሴሽን 3ኛ ደረጃ የዳኝነት ሥልጠና እየሰጠ ነው የአዲስ አበባ ሌጀንድ ኢንተርናሽናል ፕሮ ቴኳንዶ አሶሴሽን፣ የ2016 ዓ.ም 3ኛ ደረጃ የዳኝነት ሥልጠናና ዓለማቀፍ የፕሮ ቴኳንዶ የመጀመሪያ ራስን መከላከል ኮርስ በወወክማ አዳራሽ ውስጥ እየሰጠ ነው። ከመጋቢት 14…
Rate this item
(0 votes)
· ከ53 አገራት ከ5000 በላይ አትሌቶች ተሳትፈዋል፤ በ29 የስፖርት ዓይነቶች 242 ውድድሮች ተደርገዋል፡፡ · ኢትዮጵያ 15 ሜዳልያዎች (5 የወርቅ፣ 6 የብርና 4 የነሐስ) · በ800 ሜትር በምርኩዝ ዝላይ እና በብስክሌት ፈር ቀዳጅ ውጤቶች ተመዝግበዋል፡፡ · ጋና ለመስተንግዶ ያወጣችው አጠቃላይ በጀት…
Page 1 of 93