ዜና

Rate this item
(10 votes)
 በ7 ቀን ውስጥ ቤት እንዲያፈርሱ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል የሱሉልታ ከተማ አስተዳደር በርካታ ቤቶችን ህገ ወጥ ናቸው በሚል ለማፍረስ የ7 ቀናት ማስጠንቀቂያ የሰጠ ሲሆን ነዋሪዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዲታደጓቸው ተማፅነዋል፡፡ የከተማው አስተዳደር እንዲፈርሱ ውሣኔ ባሳለፈባቸው መኖሪያ ቤቶች በር ላይ በቀይ ቀለም የኤክስ ምልክት…
Rate this item
(5 votes)
 “የዘር ፖለቲካ በህግ መታገድ አለበት” - አቶ እንዳርጋቸው ፅጌ ከ11 ወራት በፊት በሀገሪቱ የተፈጠረውና በዜጐች ትልቅ ተስፋ የተጣለበት የለውጥ ሂደት በአክራሪና ጽንፈኛ የፖለቲካ ሃይሎች የመክሸፍ ስጋት እንደተጋረጠበት “አርበኞች ግንቦት 7” አስታወቀ፡፡ “ለዘላቂው የሚበጀንን ለዘብተኛውን መንገድ ትተን፣ ዋልታ ለረገጡ አጥፊ ጽንፈኞች…
Rate this item
(4 votes)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ4 ወራት ብቻ የተጠቀሙበት ቦይንግ 737 ማክስ 8 ዘመናዊ አውሮፕላን ከአየር መውደቁንና 157 ሠዎች መሞታቸውን ተከትሎ በርካታ የአውሮፕላኑን ሞዴል የሚጠቀሙ የዓለም ሀገራት አውሮፕላኑን ከአገልግሎት ያገዱ ሲሆን፤ እያጋጠማቸው ላለው ኪሣራም ካሣ እየጠየቁ ነው፡፡ ባለፈው እሁድ በደብረ ዘይት ሰማይ…
Rate this item
(0 votes)
 “ተፈናቃይና የእርዳታ አቅርቦት አልተገናኙም” ከባለፈው ዓመት መጋቢት 25 ቀን ጀምሮ በተቀሰቀሰ ግጭት ከምዕራብ ጉጂ ዞን የተፈናቀሉ 178ሺህ 977 ሰዎች አሁንም አስቸኳይ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው የጌዲኦ ዞን አደጋ ስራ አመራር ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ በገደብ፣ ኮቸሬ፣ ይርጋጨፌ፣ ወናጐ ወረዳዎችና በዲላ ከተማ አስተዳደር በሸራ ቤት…
Rate this item
(2 votes)
 ቀድሞ አመራሮች ቅሬታቸውን ለምርጫ ቦርድ አቅርበዋል የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ጠቅላላ ጉባኤ፤ ፓርቲው ከእነ አርበኞች ግንቦት 7 ጋር እንዲዋኃድ የወሰነ ሲሆን በአመራሩ መሃል በተፈጠረ አለመግባባት ከፓርቲው የወጡት የቀድሞ አመራሮች ውሣኔውን አስመልክቶ ቅሬታቸውን ለምርጫ ቦርድ አቅርበዋል፡፡ ኢዴፓ ባለፈው እሁድ መጋቢት 1…
Rate this item
(7 votes)
“አዳዲስ ሃይሎችን ወደ መሪነት ለማምጣት ነው ሥልጣን የለቀቅሁት” - አቶ ገዱ አንዳርጋቸውየሥልጣን መልቀቂያቸውን ባቀረቡት የአማራ ክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ምትክ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የከተማ ልማት ጉዳይ አማካሪ የነበሩት ዶ/ር አምባቸው መኮንን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሹመዋል፡፡ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው…
Page 1 of 258