ዜና

Rate this item
(0 votes)
በ1966 ዓ.ም ዘመኑ በተማሪዎችና ምሁራን የተቀጣጠለው የኢትዮጵያ አብዮት 50ኛ ዓመት አስመልክቶ በግልም በቡድንም በተለያዩ ኹነቶች እየተዘከረ ይገኛል፡፡ ሰሞኑን የኢትዮጵያ አብዮት 50ኛ ዓመትን የሚዘክር ሴሚናር በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፣ ራስ መኮንን አዳራሽ ተካሂዷል። ከትናንት በስቲያ በተካሄደው ሴሚናር ላይ አምስት የአብዮቱ ዘመን ምሁራን…
Rate this item
(0 votes)
በትግራይ ክልል፣ ምስራቃዊ ዞን፣ ሃውዜን ከተማ የሚገኝ በርካታ ዓመታትን ያስቆጠረ ቅርስ መዘረፉ ተሰምቷል። ቅርሱ በከተማዋ በሚገኘው እንዳ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ይገኝ እንደነበረ ተገልጿል።ይኸው ቅርስ ከወርቅና በከፊል ከብር የተሰራ መስቀል መሆኑን አንድ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የቤተ ክርስቲያኑ አገልጋይ ለአዲስ አድማስ ጠቁመዋል።ከ125…
Rate this item
(0 votes)
 ባለፉት 50 ዓመታት ከ8ሚ. በላይ ዜጎችን መድረስ ችሏል በአሁኑ ወቅት 700ሺ ዜጎች የፕሮጀክቱ ተጠቃሚዎች ናቸው ትልቅ የሀገር ሃብት ነውና መከበርና መጠበቅ አለበት ተብሏልላለፉት አምስት አሰርት ዓመታት የቤተሰባቸውን እንክብካቤ ያጡና የቤተሰባቸውን እንክብካቤ ለማጣት በአደጋ ላይ ያሉ ህፃናትን የቤተሰብ እንክብካቤና ጥበቃ…
Rate this item
(1 Vote)
ነዋሪነታቸውን በአሜሪካ ያደረጉት አቶ ጥበበ እሸቱ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ከ2.5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍና ለ7ሺ500 አረጋውያን ሙሉ ወጪውን በመሸፈን የምሣ ማብላት መርሃ ግብር አከናውነዋል፡፡ አቶ ጥበበ ትላንት ሚያዝያ 29 ቀን 2016 ዓ.ም በመቄዶንያ ማዕከል በመገኘት…
Rate this item
(1 Vote)
የፍየል ዋጋ አይቀመስም - የበግ ቅናሽ አሳይቷልየትንሳኤ በዓል የገበያ ዋጋ ከገና በዓል የገበያ ዋጋ አንፃር መጠነኛ መሻሻል ማሳየቱን ነጋዴዎችና ሸማቾች ተናገሩ፡፡ የአዲስ አድማስ ሪፖርተሮች በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ትልልቅ የገበያ ቦታዎችን ከቃኙ በኋላ ባገኙት መረጃ ነው የበዓል ግባቶች የዋጋ ሁኔታ…
Rate this item
(2 votes)
በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች መካከል፣ በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት አፈፃፀም ዙሪያ፣ “ሰላም ፈላጊ እና ጦርነት ፈላጊ አለ” በሚል እየተፈጠረ ያለው የልዩነት ትርክት ስህተት ነው፤ ሲሉ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት ጄነራል ታደሰ ወረደ ተናገሩ፡፡ ጄነራሉ ባለፈው ረቡዕ ሚያዝያ 23 ቀን…
Page 1 of 438