ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ነገ (እሁድ) በእስራኤል ጉብኝት እንደሚያደርጉ ታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ የእስራኤል ኤምበሲ በድረገፁ እንዳስታወቀው ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ወደ እስራኤል የሚያቀኑት በሀገሪቱ ጠ/ሚኒስትር ቤንያሚን ኔትኒያሁ ግብዣ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ጠ/ሚኒስትሩ በእስራኤል ቆይታቸው ከጠ/ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔትኒያሁ እንዲሁም ከፕሬዚዳንት ሪውቨን ሪቭሊኒን…
Read 1007 times
Published in
ዜና
በኮንሰርቱ ላይ 15 ሺህ ሰው ይታደማል ተብሎ ይጠበቃል የእውቋና ተወዳጇ የሶል ንግስት አስቴር አወቀ ‹‹ጨዋ›› ኮንሰርት የፊታችን ረቡዕ (ጳጉሜ 6) ምሽት በሸራተን አዲስ ሆቴል ይካሄዳል፡፡ በዚህ የአዲስ ዓመት ዋዜማማ ኮንሰርት ላይ 3 ሺህ ያህል ቪአይፒና ከ12 ሺህ በላይ መደበኛ በድምሩ…
Read 1376 times
Published in
ዜና
• ኢትዮጵያ እስከትናንት ድረስ በ21 ሜዳልያዎች (6 የወርቅ፤ 4 የብርና 11 የነሐስ ሜዳልያዎች) • 26 የስፖርት አይነቶች ፤ 341 የውድድር መደቦች ፤ 53 የአፍሪካ ብሄራዊ ኦሎምፒክ ኮሚቴዎች ፤ 4386 አትሌቶች • በ2023 እኤአ ላይ በ13ኛው የአፍሪካ ጨዋታዎች በጋና፤ አክራ ላይ…
Read 1168 times
Published in
ዜና
ከአገሪቱ የዴሞክራሲ ግንባታ ሂደት እየተገለልን ነው ብለዋል በለውጥ ሃይሉ ከተጀመረው የሀገሪቱ የዲሞክራሲ ግንባታ ሂደት እየተገፋንና ከየተገለልን ነው ያሉ 57 የፖለቲካ ድርጅቶች፤ መንግስት በጥያቄያቸው ዙሪያ እንዲያወያያቸው እንዲሁም የፖለቲካ ፓርቲዎች የረቂቅ ህግም በድጋሚ ለፓርቲዎችና ለህዝብ ውይይት እንዲቀርብ ጠየቁ፡፡ ‹‹ከአንድ አመት ተኩል በፊት…
Read 6523 times
Published in
ዜና
ለዘገባ በፍ/ቤት ግቢ ውስጥ ሲንቀሳቀስ ታስሮ በሽብር መጠርጠሩ የተገለፀው የኢትዮጲስ ጋዜጣ አዘጋጅ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከእስር እንዲለቀቅ የጠየቀው ሲፒጄ፤ መንግስት ጋዜጠኞችን ሰበብ እየፈለገ በፀረ ሽብር ሕግ እየከሰሰ መሆኑ ለአገሪቱ የፕሬስ ነፃነት አደጋን የደቀነ ስጋት ነው ብሏል፡፡ አለማቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተከራካሪ…
Read 5677 times
Published in
ዜና
የዎላይታ የክልልነት ጥያቄ አፋጣኝ ሕገ መንግስታዊ ምላሽ እንዲሰጠው እንዲሁም የዎላይታ የኢኮኖሚ መዋቅር ወደ ኢንዱስትሪ የሚለወጥበት አማራጭ እንዲፈተሽ የዎላይታ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ጠየቀ፡፡ ግንባሩ ለጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በጻፈው ባለ 4 ገጽ ደብዳቤው፤ የዎላይታ ሕዝብ በክልል የመደራጀት ጥያቄ የህልውና ጉዳይ በመሆኑ…
Read 6116 times
Published in
ዜና