ዜና
“አጀቶ” ሐምሌ 11 ክልል መሆኑን እንደሚያውጅ አስታውቋል መንግስት ከህግ ውጭ የሚደረግን እንቅስቃሴ እንደማይታገስ አስጠንቅቋል የሲዳማ የክልልነት ጥያቄን የፌደራል መንግስት በድርድር እንዲፈታው የግጭቶች ቅድመ ምርመራ ላይ ትኩረት አድርጐ የሚሠራው “ክራይስስ ግሩፕ” ጠየቀ፡፡ “ጉዳዩ በእጅጉ አስጊ ነው” ያለው አለማቀፋ የግጭቶች ጥናት ቡድን፤…
Read 10396 times
Published in
ዜና
Saturday, 06 July 2019 13:55
በአሜሪካ ተቀምጠው “የጥላቻ ንግግር” የሚያሠራጩትን ለህግ ለማቅረብ እንቅስቃሴ ተጀምሯል
Written by አለማየሁ አንበሴ
ፌስቡክ በአማርኛ የሚሰራጩ መልዕክቶች የምትቆጣጠር ኢትዮጵያዊት ቀጥሯል በአሜሪካ ተቀምጠው የጥላቻ ንግግር የሚያሠራጩ ኢትዮጵያውያንን በህግ ተጠያቂ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩን የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጐች ም/ቤት ያስታወቀ ሲሆን፤ ትልቁ የማህበራዊ ሚዲያ ፌስ ቡክ በበኩሉ፤ በአማርኛ ቋንቋ የሚሠራጩ የጥላቻ ንግግሮችን ለመቆጣጠር ኢትዮጵያዊት የአማርኛ ቋንቋ አርታኢ…
Read 8739 times
Published in
ዜና
በአዳዲስ የቢዝነስና የስራ ፈጠራ ሃሳቦች አፍላቂነታቸውና በፈር-ቀዳጅ ኢንቨስተርነታቸው በሚታወቁት ኢትዮጵያዊው ኢኮኖሚስትና ባለሃብት በአቶ ኤርሚያስ አመልጋ የሕይወት ታሪክና ስራዎች ዙሪያ የሚያጠነጥነውና በደራሲና ጋዜጠኛ አንተነህ ይግዛው የተጻፈው “የማይሰበረው - ኤርሚያስ አመልጋ” የተሰኘው የሕይወት ታሪክ መጽሐፍ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ በገበያ ላይ ይውላል፡፡አጠቃላይ ዝግጅቱ…
Read 9137 times
Published in
ዜና
“አገሪቱም ሆነ ፓርቲዎች ለምርጫው አልተዘጋጁም” በኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ የለውጥ እርምጃዎችና መጪ ሁኔታዎች ላይ አተኩሮ በፎረም ፎር ስተዲስ በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ጥናታዊ ጽሑፍ ያቀረቡ ምሁራን መጪው አገራዊ ምርጫ መራዘም እንዳለበት ገለፁ፡፡ “ዲሞክራሲያዊ የለውጥ ጉዞ በኢትዮጵያ፤ የለውጥ እርምጃዎች አንድምታዎቻቸው እና አማራጮቻቸው” በሚል…
Read 1711 times
Published in
ዜና
“ከተጐጂ ቤተሰቦች ተቃውሞ ገጥሞታል ቦይንግ ኩባንያ በኢትዮጵያና በኢንዶኔዥያ የአውሮፕላን አደጋዎች ህይወታቸው ላለፈ የአደጋው ተጐጂ ቤተሰቦች የ100 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ ያስታወቀ ሲሆን የተጐጂ ቤተሰቦችና ጠበቆች ግን ገንዘቡ በቂ አይደለም ሲሉ ተቃውመዋል፡፡ ኩባንያው፤ ቦይንግ 737 ማክስ 8 የተሰኘው የአደጋው መንስኤ የሆነው…
Read 1081 times
Published in
ዜና
በህዝብ ተቃውሞና መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ ወደ ስልጣን የመጣው የዶ/ር ዐቢይ አህመድ የአመራር ቡድን ለውጡን እየመራሁ፣ የሀገሪቱን የዲሞክራሲ የሽግግር ሂደት አሳልጣለሁ ብሎ ቃል ከገባበት ጊዜ ጀምሮ በርካታ ውጤታማ ተግባራትን አከናውኗል፡፡ እነዚህ ውጤታማ ተግባራት በአንፃሩ፤ በተለያዩ ተግዳሮቶች የተፈተኑ፣ የበርካቶችን ክቡር ህይወትም ያሣጡ…
Read 1338 times
Published in
ዜና