ዜና
የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ድንገተኛ ህልፈት፣ ለኛም አስደንጋጭ ነበር፡፡ ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ገደማ፣ የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ቤተሰብና ተባባሪ ነበሩ፡፡ በማንኛውም ጊዜ ለቃለ ምልልስ ስንጠይቃቸው፣ ሁሌም በደስታና በፈቃደኝነት ነው የሚቀበሉት፡፡ በአንዳንድ ታሪካዊና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ስንፈልግ፣ ስልካቸው…
Read 8182 times
Published in
ዜና
Saturday, 27 April 2019 14:09
የኢፌዴሪ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
Written by Administrator
የኢፌዴሪ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ በጀርመን ሀገር ህክምና ሲከታተሉ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተነግሯል።ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ርእስ ብሄር በመሆን በ1987 የተሾሙ ሲሆን፥ ለ7 ዓመታትም አገልግለዋል።በ1997 ዓ.ም…
Read 9646 times
Published in
ዜና
በመጽሐፍ ቅዱስ፤ አንድ እስራኤላዊ ከግብጽ ሳይወጣ የፋሲካ በዓል ማክበር አይችልም፤ ከግብጽ ወጥቶ ነው የፋሲካ በዓልን ማክበር የሚችለው ይላል:: አንድ ሰው የፋሲካን በዓል ማክበር ያለበት ለዶሮ እና ለበግ ሳይሆን የመውጣትን በዓል በማድረግ ነው ከቀደመው በጨለማ አለም እራሱን በማውጣት ነው፡፡ አንድ ክርስትያን…
Read 8890 times
Published in
ዜና
‘‘ጥምረቱ ከሁለቱ ህዝቦች ተሻግሮ ኢትዮጵያውያንን ማቀፍ አልቻለም ˝ ፖ ለቲከኞች‘‘ የኦሮ-ማራ ህዝቦች ግንኙነት ኢትዮጵያን የታደገ ነው ˝ አዴፓ የኦሮሞና አማራ ህዝቦች ግንኙነት ከፖለቲካ ተፅዕኖ ነፃ መሆን እንዳለበትና ሌሎች ህዝቦችንም በማካተት ወደ ኢትዮጵያዊነት ማደግ እንደሚገባው ፖለቲከኞች ተናገሩ፡፡ በሁለቱ ክልል መሪዎች ደረጃ…
Read 9533 times
Published in
ዜና
የአደራ ቦርድና የጋራ የኡላማዎች ም/ ቤት ይቋቋማል አሁን በስራ ላይ ባለው የኢትዮጵያ እስልምና ምክር ቤት (መጅሊስ) የወደፊት እጣ ፈንታ ላይ የሚወስን እስላማዊ ጉባኤ መጪው ረቡዕ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ ከ300 በላይ ጉባኤተኞች በሚገኙበት በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ ከ10 ወራት በፊት…
Read 8347 times
Published in
ዜና
በወላይታ ተወላጅ ምሁራንና የፖለቲካ ልሂቃን የተመሠረተው የወላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ (ወብን) ወላይታ ራሱን የቻለ ክልል፣ ወላይትኛ ቋንቋም የፌደራል የስራ ቋንቋ እንዲሆን የቅድምያ ትኩረት አድርጌ እታገላለሁ አለ፡፡ባለፈው ሳምንት በወላይታ ሶዶ ከተማ መስራች ጉባኤውን ያደረገው የወላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ (ወብን)፤ በወላይታ ህዝብ ላይ የደረሱ…
Read 7974 times
Published in
ዜና