ዜና

Rate this item
(0 votes)
ከንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በግማሽ አመት ብቻ 52 ሰራተኞች ስራቸውን ለቀዋል ህገወጥ የንግድ እንቅስቃሴዎችን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ የጠረፍ ንግድ አሰራርን ለማሻሻል የሚያስችል ሰነድ መዘጋጀቱና በኢትዮ - ኤርትራ ድንበር ላይ የድንበር ንግድ ስምምነት ድርድር ሊካሄድ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ…
Rate this item
(0 votes)
 በምግብ ማምረት፣ ማቀናባበርና ማሸግ ሥራዎች ላይ የተሰማሩ አካላት በጋራ የሚሳተፉበት ኤግዚቢሽን በሚሊኒየም አዳራሽ ሊካሄድ ነው፡፡ ከግንቦት 1 ቀን 2011 ዓ.ም እስከ ግንቦት 3 ቀን 2011 ዓ.ም በሚካሄደው በዚህ ኤግዚቢሽን፤ በግብርና ዘርፍ፣ በምግብና መጠጥ ማቀነባበርና የተቀነባበሩ ምርቶችን ማሸግ ሥራ ላይ የተሰማሩ…
Rate this item
(2 votes)
 እርቅ የፈጸሙበት ጉዳይ አለመታወቁ እያነጋገረ ነው ሰሞኑን በሃይማኖት አባቶች አሸማጋይነት የአማራና የትግራይ ክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች እርቅ የፈጸሙ ሲሆን ጉዳዩ ያልተገለፀ ስምምነትም ተፈራርመዋል፡፡ የህወሓት ሊቀ መንበር ዶ/ር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤልም ሆኑ የብአዴን ም/ሊቀመንበር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፤ በሁለቱ ክልሎች መሃከል በጥርጣሬ የመተያየት አዝማሚያ…
Rate this item
(1 Vote)
የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ተቋም በኢትዮጵያ በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ ዜጐችን በተመለከተ ያካሄደውን ጥናት ይፋ ያደረገ ሲሆን ከተፈናቃዮች መካከል 51 በመቶዎቹ ሴቶች ናቸው ብሏል፡፡ ተቋሙ በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ ማለትም ከጥር 2010 እስከ ታህሳስ 2011 ዓ.ም የተፈናቀሉ ዜጎችን አስመልክቶ በአሃዝ አስደግፎ የተለያዩ…
Rate this item
(1 Vote)
ከኃላፊዎች ውጭ ሞባይል ይዞ መግባት አይፈቀድም በአዲስ አበባ የቃሊቲ ከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ቤትና ቂሊንጦ የቀጠሮ ማረሚያ ቤት ለሚገኙ ታራሚዎች በድብቅ የሚገቡ ሞባይል ስልኮች መበራከታቸውን ምንጮች ገለፁ፡፡ ወደ ሁለቱም ማረሚያ ቤቶች ሞባይል ይዞ መግባት የሚፈቀድላቸው ለአመራሮቹ ብቻ ቢሆንም በርካታ ታራሚዎች ግን…
Rate this item
(0 votes)
 ህገ መንግስቱን ለዜጐች ማስተማር ለአገሩ የሚቆረቆር፣ ያገባኛል የሚልና በአስተሳሰቡና በአመለካከቱ የተቀየረ ዜጋ መፍጠር ነው ተባለ። አገሩንና ወገኑን የሚወድና ለአገሩ የሚቆረቆር ትውልድ ከራሱ ባሻገር ሌሎችን መመልከት ስለሚችል፣ ለአገር ግንባታው አሻራውን ማኖር እንደሚችልም ተገልጿል፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለውይይት የቀረበውና አባላቱ በስፋት…