ዜና

Rate this item
(5 votes)
 ከተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች በግጭት ምክንያት በየሳምንቱ፣ በአማካይ 320 ያህል የአማራ ተወላጆች እየተፈናቀሉ ወደ አማራ ክልል እንደሚገቡ የገለፀው የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት፤ ተፈናቃዮቹን ለመርዳት በክልሉ መንግስት በኩል የ8 ሚሊዮን ዶላር (280 ሚ. ብር ገደማ) አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ መቅረቡን አስታውቋል።…
Rate this item
(7 votes)
አገልግሎቱ በአይነቱ በአገሪቱ የመጀመሪያው ነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች ከውጭ አገራት የሚላክላቸውን ገንዘብ በሲቢኢ ብር አማካይነት በቀጥታ በተንቀሳቃሽ ስልኮቻቸው እንዲደርሳቸው የሚያደርግና በአይነቱ በአገሪቱ የመጀመሪያው የሆነ አዲስ አሰራር ተግባራዊ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ወርልድሪሚት ከተሰኘ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅት ጋር በመተባበር ህብረተሰቡ በአገሪቱ…
Rate this item
(1 Vote)
ህገ መንግስት፣ ሰንደቅ ዓላማ፣ የአዲስ አበባ ጉዳይ … በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል በቀጣይ የሚደረገው ውይይት የሚመራበት ስርአትና ደንብ ሰሞኑን የፀደቀ ሲሆን የህገ መንግስት ሰንደቅ አላማ፣ የክልሎች አወቃቀርና የአዲስ አበባ ጉዳይ በድርድር አጀንዳነት ቀርቧል፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከረቡዕ ጀምሮ ለሁለት ቀናት ውይይቱ በሚመራበት…
Rate this item
(1 Vote)
 በደቡብ ክልል ሰገን ህዝቦች ዞን፣ በአባሎቼ ላይ የግድያ ሙከራን ጨምሮ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት እየተፈፀመ ነው ያለው መኢአድ፤ ድርጊቱን የፈፀሙና ያስፈፀሙ የክልሉ ፀጥታ ኃይሎችን ጨምሮ የዞንና የወረዳ አመራሮች በአስቸኳይ ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠይቋል፡፡ “ለውጡን የማይደግፉ የዞንና የወረዳ አመራሮች በአባሎቻችን ላይ እያደረሱ ያለው ጥቃት…
Rate this item
(1 Vote)
 የቀድሞ የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ዋና ዳይሬክተር ብ/ጀነራል ክንፈ ዳኘውን ጨምሮ ሌሎች ኃላፊዎችና ግለሰቦች 319,475,287 (ሶስት መቶ አስራ ዘጠኝ ሚሊዮን አራት መቶ ሰባ አምስት ሺህ ሁለት መቶ ሰማኒያ ሰባት) ብር በማባከን የሙስና ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ አቃቤ ህግ በፌደራል ከፍተኛ…
Rate this item
(1 Vote)
የደንብ ልብስ በመልበስና የጦር መሳሪያ በመያዝ ዘረፋ የሚያካሂዱ የፖሊስ አባላት እየተበራከቱ መጥተዋል፡፡ በከተማችን አዲስ አበባ በተለያዩ ስፍራዎች የደንብ ልብስ የለበሱና የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት የሆኑ ፖሊሶች፣ ግለሰቦችን በጦር መሳሪያ በማስፈራራትና በማስገደድ ዘረፋ እያካሄዱ መሆኑን ከፖሊስ የተገኙ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ዘራፊዎቹ በተለያዩ…