ዜና

Rate this item
(3 votes)
 መቀሌ የሄድነው በራሳችን ተነሳሽነት እንጂ ተልከን አይደለም” የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤና የአገር ሽማግሌዎች መማክርት በአገሪቱ የፖለቲካ ተቃርኖና ቁርሾ ውስጥ ያሉ ሁሉም ሀይሎች ተሰባስበው የሚነጋገሩበት መድረክ ለማዘጋጀት ማቀዱን የገለፀ ሲሆን፤ በዚህ ረገድም የፌደራል መንግሥቱን ከሚመራው ብልፅግና ፓርቲ በኩል በጎ ምላሽ መገኘቱን…
Rate this item
(0 votes)
በምርጫው ለመሳተፍ ቅድመ ሁኔታዎች አስቀምጠዋል የትግራይ ክልላዊ መንግስት ለማካሄድ ባቀደው ምርጫ አረና እና የአሲምባ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ቅድመ ሁኔታዎች ከተሟሉላቸው እንደሚሳተፉ ያስታወቁ ሲሆን ባይቶናና ሳልሳይ ወያኔ ከህወኃት ጋር ተመሳሳይ አቋም ይዘዋል፡፡ የትግራይ ክልላዊ ም/ቤት በነሐሴ 2012 ምርጫ እንዲካሄድ መወሰኑን ተከትሎ፣ አረና…
Rate this item
(0 votes)
ዎላይታ ከማንም ጋር ሳይዳበል ራሱን የቻለ ክልል ሆኖ በአፋጣኝ እንዲቋቋም የዎላይታ ብሔር የሀገር ሽማግሌዎች (ጉተራ) ም/ቤት ጠየቀ፡፡ የሀገር ሽማግሌዎች ም/ቤቱ ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ፤ ከትናንት በስቲያ በዎላይታ የክልልነት ጥያቄና ከፌደራል መንግስት እየተሰጡ ባሉ ምላሾች ዙሪያ በጥልቀት መምከሩን ጠቁሞ፤ በአሁኑ ወቅትም…
Rate this item
(2 votes)
- ከውጪ ለሚገቡ የተጣለው የ14 ቀን የለይቶ ማቆያ ገደብ፣ወደ 7 ቀን ተቀንሷል - በቀብር ስነ ስርዓት ላይ ተጥሎ የቆየው እግድ ማሻሻያ ተደርጎበታል በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች እንደየ ኑሮ ሁኔታቸው እየታየ፣ በቤታቸው ውስጥ እንዲያገግሙ ለማድረግ የሚያስችል ፈቃድ እንደሚሰጥ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር…
Rate this item
(1 Vote)
በግንቦት 29 ቀን 2012 እትም የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት ጥናት ነው በሚል በአዲስ አድማስ ጋዜጣ የወጣውና በኢትዮጵያ እስከ ህዳር 2013 ዓ.ም ድረስ ከ8.5 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሊያዙ ይችላሉ፤ ከ26 ሺ በላይ ሰዎች ደግሞ በበሽታው ይሞታሉ የሚለው ዘገባ ኢንስቲቲዩቱን…
Rate this item
(6 votes)
ባለፈው ሳምንት ውስጥ ብቻ ለ39ሺ492 ሰዎች የላብራቶሪ ምርመራ ተካሂዶ 1120 ሰዎች በኮረና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር መረጃ ጠቁሟል፡፡ የጤና ሚኒስቴር መረጃ እንደሚያመለክተው፤ ባለፈው አንድ ሳምንት ብቻ የተገኘው በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር፤ ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ ከተገኙት ሰዎች ቁጥር በአምስት እጥፍ…
Page 3 of 309