ዜና

Rate this item
(0 votes)
በ2023ቱ የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ10,000 ሜትር ፍፃሜ ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ለሀገራችን የመጀመሪያ ሜዳልያ ተከታትለው በመግባት ማስመዝገብ ችለዋል።ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ ውድድሩን በበላይነት ስታጠናቅቅ ለተሰንበት ግደይ ሁለተኛ እጅጋየሁ ታዬ ሶስተኛ ደረጃን ይዘው ማጠናቀቅ ችለዋል።
Rate this item
(0 votes)
ከተበተኑት የአማራ ክልል ልዩ ሃይል አባላት መካከል አብዛኛዎቹ ታጣቂ ቡድኑን ተቀላቅለዋል በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሳቢያ የሚካሄዱ የጅምላ እስሮች ተበራክተዋል በከተማዋ በተለያዩ ት/ቤቶች ውስጥ የታሰሩ ሰዎች መኖራቸውን የሰላም ሚኒስትሩ ተናግረዋልበመዲናዋ የሚካሄዱ እስሮች በከተማዋ አስተዳደር የሚፈፀሙ ናቸው ተብሏልመንግስት በአማራ ክልል ለተከሰተው የፀጥታ…
Rate this item
(0 votes)
ተፋላሚ ወገኖች ግጭቱን አቁመው ወደ ንግግር እንዲገቡም ጠይቋል- በክልሉ የተከሰተው ግጭት በሰላማዊ መንገድ እንዲቋጭ ኢሰመኮ የተለያዩ የእምነት ተቋማት አሳሰቡ። በአማራ ክልል በመከላከያ ሰራዊትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የተፈጠረውና የብዙዎችን ህይወት የቀጠፈው ግጭት በእጅጉ እንዳሳሰበውና ተፋላሚ ወገኖች ግጭቱን በአስቸኳይ አቁመው የሰላማዊ ዜጎችን…
Rate this item
(0 votes)
አዳዲስ ቴክሎጂዎችን ቀድሞ በማስተዋወቅና “ምንጊዜም አንድ እርምጃ ቀዳሚ” በሚለው መሪ ቃሉ የሚታወቀው ዳሽን ባንክ፣ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን ለውጪ ተጓዦች የሚያገለግል ዓለም አቀፍ ቨርቹዋል የመገበያያ ካርድ ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር አስተዋወቀ።ካርዱ እስከዛሬ ከተለመደውና በስም ከሚታተመው የፕላስቲክ ካርድ የተለየና በሰማያዊ መደብ የተዘጋጀ…
Rate this item
(1 Vote)
የጋሞ ህዝብ ጥያቄ በክላስተር የመደራጀት አይደለም ያለው የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ጋዴፓ)፤ህዝቡ ለረዥም ጊዜ ሲጠይቅ የቆየው ራሱን በራሱ የማስተዳደርና በክልል የመደራጀት ህገመንግስታዊ መብቱ እንዲከበርለት ነው ብሏል፡፡የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አመራሮች፣ ዛሬ ከሰዓት በኋላ 8 ሰዓት ላይ፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ጽ/ቤት…
Rate this item
(1 Vote)
• “ድርጅቱ በሙሉ አቅሙ ማምረት ሲጀምር፣ አገሪቱ በዓመት 1.2 ቢ. ዶላር የውጭ ምንዛሪ ታገኝበታለች”• “ቀንጢቻ ማይኒንግ”፣ ለሰባቦሩ ወረዳ አስተዳደር የ2 ሚ. ብር ድጋፍ አድርጓልበኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን፣ ደርሚ ወረዳ፣ ቀንጢቻ አካባቢ የሚገኘውና የሊትየም ማዕድን ለማምረት የተቋቋመው ቀንጢቻ ማይኒንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር፤ በመጪው…