ዜና

Rate this item
(0 votes)
በደቡብ ክልል ጋሞ ዞን 2ሺ ካ.ሜ መሬት ወስዶ በሙዝ እርሻ፣ በግመል እንዲሁም በበግና ከብት እርባታ ላይ መሰማራቱን የሚገልጸው ኦልግሪን አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላ. የተ. የግል ማህበር፣ በዞኑ ባለው የአስተዳደር በደል ሳቢያ ሃብት ንብረቱ እየተዘረፈበት መሆኑን አስታውቋል፡፡ የጋሞ ዞን አስተዳደር በበኩሉ፣ በኦልግሪን…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ትላንት ምሽት በአማራ ክልል ያለውን አሳሳቢ የጸጥታ ሁኔታ በተመለከተ ባወጣው መግለጫ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ወቅትም ሰብአዊ መብቶች ሊከበሩና ለሰላማዊ ውይይት ቅድሚያ ሊሰጥ እንደሚገባ አሳስቧል፤ ኮሚሽኑ ከሚያዝያወር 2015 ዓ.ም ጀምሮ እየተባባሰ የመጣውን የአማራ ክልል የትጥቅ ግጭትና…
Rate this item
(5 votes)
• ሆስፒታሉ በ34 ሚ. ብር የተከፈለ ካፒታል የተመሰረተ ሲሆን፤ በአጠቃላይ 2.5 ቢ. ብር ይፈጃል• በመጀመሪያዎቹ 30 ቀናት አክሲዮን የሚገዙ ሁሉ፣ የመሥራች አባልነት መብት ያገኛሉ ተብሏልበ17 የህክምና መሥራች አባላት የተመሰረተው ሐመር ተርሸሪ ሆስፒታል አ.ማ፣ ከመጪው ነሐሴ 1 ቀን ጀምሮ የአክስዮን ሽያጭ…
Rate this item
(1 Vote)
 - ውሳኔው ያልተጠበቀና ድንገተኛ ነው ተብሏል የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ይልቃል ከፋለ፤ የፀጥታ ጉዳዮች አማካሪያቸውን ከሃላፊነት ማንሳታቸውን ምንጮች ጠቆሙ። ከጸጥታ ጉዳዮች አማካሪው በተጨማሪ የክልሉ የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ሃላፊም ከሃላፊነታቸው ተነስተዋል።በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ በክልሉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ፊርማ በወጣው…
Rate this item
(4 votes)
 - በከተማ አስተዳደሩ ከቤት ፈረሳ ጋር በተያያዘ ከ100 ሺ በላይ አቤቱታዎች ለህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ቀርበዋል - ከተማ አስተዳደሩ በቀነ ገደቡ ምላሽ የማይሰጥ ከሆነ ጉዳዩ ወደ ክስ ያመራል ተብሏል አዲሱ የሸገር ከተማ አስተዳደር በቅርቡ ካከናወነው የቤት ፈረሳ ተግባር ጋር በተያያዘ፣…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮ ቴሌኮም ፤ በ2016 በጀት ዓመት የደንበኛ ብዛትን በ8.3% በመጨመር 78 ሚሊዮን፣ አጠቃላይ ገቢውን ደግሞ 90.5 ቢሊዮን ለማድረስ ማቀዱን አስታወቀ፡፡ኩባንያው በ2016 በጀት ዓመት የደንበኞቹን ብዛት 78 ሚሊዮን ለማድረስ ያቀደ ሲሆን፤ በሞባይል 7.5% በመጨመር 74.74 ሚሊዮን፣ በሞባይል ዳታና ኢንተርኔት 24% በመጨመር…