ዜና

Rate this item
(7 votes)
ለግዥ ከወጣው የተጋነነ ገንዘብ በተጨማሪ ምትክ ቦታ ተሠጥቷል ተብሏልየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ባለአክሲዮን ለሆነበት የአዲስ አፍሪካ የስብሰባና ኤግዚቢሽን ማእከል ማስፋፊያ በሚል በግንባታ ላይ ለሚገኝ ህንጻ፣ 9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ከፍሎ እንደገዛው ምንጮች ጠቁመዋል። ጉዳዩን ይበልጥ አስገራሚ ያደረገው ለግዥ…
Rate this item
(4 votes)
በአፍሪካ የነዳጅና ቅባቶች ሥርጭትና ግብይት፣ ግንባር ቀደም የሆነው የሊቢያ ኦይል ግሩፕ፤ ሰፊውን የፓን አፍሪካ የችርቻሮ (ሪቴይል) መሸጫዎችና የነዳጅ ምርቶች መሸጫ አውታረ መረቡን አዲስ ብራንድ ይፋ አደረገ፡፡ኢትዮጵያን ጨምሮ በ17 የአፍሪካ አገራት በነዳጅና ቅባቶች ሥርጭት፣ በመኪና እጥበት እንዲሁም በካፌ አገልግሎት የሚታወቀው ኦላ…
Rate this item
(3 votes)
ጠቅላይ ሚ/ሩ ስልጣን እንዲለቁና ምክር ቤቱን እንዲበተን ተጠይቋል ለጠ/ሚኒስትሩ ከስልጣን ይውረዱ ጥያቄ ሲቀርብላቸው የአሁኑ ለሁለተኛ ጊዜ ነው ከኦነግ ሸኔ ጋር ተጀምሮ ስለተቋረጠው ድርድር ጥያቄ ቢነሳም ምላሽ አልተሰጠበትም የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በተገኙበት ባካሄደው 28ኛ መደበኛ ስብሰባ…
Rate this item
(1 Vote)
 በሙዚቃ ሥርጭትና ግብይት የሚታወቀው ሰዋሰው መተግበሪያ፤ የሰዋሰው ፖድካስቶች ኔትዎርክ ሥርጭትን በይፋ አስጀመረ፡፡ከትላንት በስቲያ ሐሙስ በኃይሌ ግራንድ ሆቴልና ስፓ የሰዋሰው ፖድካስቶች ኔትዎርክ ማስጀመሪያ ሥነሥርዓት የተካሄደ ሲሆን፤ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር አቶ ንጉሱ ጥላሁን መድረኩን በይፋ ከፍተውታል፡፡ ሰዋሰው ፖድካስቶች ኔትዎርክ፤ ተጨማሪ የመዝናኛ የመማማሪያ፤…
Rate this item
(1 Vote)
ድርጅቱ ኮሜዲያን በረከት በቀለን (ፍልፍሉን) የብራንድ አምባሳደር አድርጓል መነሻውን አሜሪካ ሀገር ባደረገውና በዘመናዊ ቴክሎጂ የታገዘ አገልግሎት ለማህበረሰቡ ለመስጠት በተቋቋመው ካዛብላንካ ኃ/የተ/የግል ማህበር አማካኝነት የበለፀገው “ካዛሮድ” የተሰኘ ለመኪኖች ብልሽት መፍትሄ የሚሰጥ አዲስ መተግበሪያ ይፋ ሆነ። በኢትጵያዊው ዲያስፖራ ሀሳብ አምነጪነት የተቋቋመው ካዛብላንካ፤…
Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጽያ ከተለያዩ የሕጻናት ማሳደጊያ ማዕከላት ወጥተው ወደ ሕብረተሰቡ የሚቀላቀሉ ወጣቶች ዘርፈ ብዙ ተግዳሮቶች እንደሚገጥሟቸው ተገለጸ፡፡ኤስ.ኦ.ኤስ የሕጻናት መንደር፤ በኢትዮጵያ ያሉ የተለያዩ ወጣቶችና ታዳጊዎች ጋር ተያያዥነት ያላቸው የፖሊሲ ክፍተቶችን አስመልክቶ፣ “Policy Gap Assessment and Situational Analysis on Young care Leavers in Ethiopia“…