ዜና

Rate this item
(10 votes)
በቅርቡ ከቤኒሻንጉል ክልል ያሶ ወረዳ ተፈናቅለው ፍኖተሠላም ከተማ መጠለያ ውስጥ የቆዩትና ወደነበሩበት እንዲመለሱ የተደረጉት የአማራ ክልል ተወላጆች፣ የገንዘብና የሞራል ካሣ ሊከፈላቸው ይገባል ሲሉ የህግ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዋና አስተዳዳሪ አቶ አህመድ ናስር በበኩላቸው፤ ክልሉ በአሁን ሰዓት ተፈናቃዮቹን በማረጋጋት…
Rate this item
(7 votes)
‹ከ200 በላይ እጩዎቻችንና ታዛቢዎቻችን ታስረው በምርጫ መሳተፍ ይከብደናል - ዶ/ር አየለ አሊቶ ‹‹ቀልዱን ብቻቸውን ይቀልዱ፤ ምርጫ የለም ንጥቂያ ነው›› - ኢንጂነር ሃይሉ ሻወል ‹‹የሲዳማ ዞን ህዝብ ወደ ምርጫው እንድንገባ ገፋፍቶኛል›› በሚል በምርጫው ላለመሳተፍ ከወሰኑት 33ት ፓርቲዎች በመነጠል የምርጫ ምልክት ወስዶ…
Rate this item
(1 Vote)
የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት በመሆን ለረጅም ጊዜ ያገለገሉት አቶ ኡሞድ ኡቦንግ ከክልል ፕሬዚዳንትነታቸው ተነስተው በፌደራል መንግስት መመደባቸው ታወቀ፡፡ ሰሞኑን በክልሉ በተካሄዱ ተከታታይ የስራ አስፈፃሚ፣ የማዕከላዊ ኮሚቴ እና የተለያዩ የስራ ሃላፊዎች ስብሰባ ላይ አቶ ኡሞድ ከክልል ፕሬዚዳንትነታቸው በመነሳት በፌደራል መንግስት በስራ ሃላፊነት…
Rate this item
(0 votes)
“ዋስትና ለሠርቪስ ብቻ ነው” ሃሮን ኮምፒውተርስ የሂሣብ መመዝገቢያ ማሽኖች (ካሽ ሬጅስተር) እያስመጣ ከሚያከፋፍለው “ሃሮን ኮምፒውተርስ” በቅርቡ የሂሣብ መመዝገቢያ ማሽኖችን የገዙ ተጠቃሚዎች ማሽኑ አስፈላጊ የሆኑ ፕሮግራሞች ሣይሟሉለት እንደተሠጣቸውና ማሽኑ የአንድ ዓመት ዋስትና እያለው ለማሠሪያ ተጨማሪ ክፍያ እንደተጠየቁ ተናገሩ፡፡ በመርካቶ የንግድ መደብር…
Rate this item
(16 votes)
“ከእነ ቤተሠቤ እዚህ ለመድረስ ያየሁትን ፈተና ፈጣሪ ያውቀዋል፡፡ ቤተሰቤ ከቁጥር ሳይጐድል ለአገሬ መሬት በቅቻለሁና ከእንግዲህ የፈለገው ይሁን” አሉኝ፤ ከቤኒሻንጉል ክልል ያሶ ወረዳ ተፈናቅለው በፍኖተ ሰላም ድንጋያማ መጠለያ ውስጥ ያገኘኋቸው አዛውንት፡፡ በአማራ ክልል የከሠላ ወረዳ ተወላጅ የኾኑት አዛውንት፤ ኑሮ አልቃና ቢላቸው…
Rate this item
(2 votes)
አዲስ አበባ መርካቶ አካባቢ ቤሩት ሆቴል በሚባለው ስፍራ ለ50 አመት እንዲያገለግል ታስቦ በነዋሪዎች መዋጮ የተሠራው የኮብልስቶን መንገድ፣ ሁለት ወር ሳያገለግል በመበላሸቱና ሰፈሩ በመፀዳጃ ቤት ፍሳሽ በመጥለቅለቁ እንደ አዲስ እንዲገነባ ሰሞኑን ተወሰነ፡፡ አንድ ቦታ ሲበጠስ እየተመዘዘ እንደሚያልቅ “ዳንቴል” ተስፋ አስቆራጭ እየሆነ…