ዜና
ፊልሞች ደህንነታቸው ተጠብቆ ለተመልካች ለማድረስ የሚያስችልና የፊልም ስርቆቶችን ያስቀራል የተባለ አዲስ ቴክኖሎጂ ስራ ላይ ዋለ፡፡አቢስውድ በተባለ ድርጅት ስራ ላይ የዋለው አዲስ ቴክኖሎጂ፤ ፊልሞች በአንድ ጊዜ ከአንድ የማሰራጫ ስፍራ ወደተለያዩ ሲኒማ ቤቶች እንዲሰራጩ የሚያደርግና የፊልሙን ደህንነት በአስተማማኝ ሁኔታ የሚጠብቅ ነው፡፡ ድርጅቱ…
Read 1012 times
Published in
ዜና
Saturday, 03 October 2015 09:53
የመንግስትና የግል ሚዲያዎች የአመለካከትና የክህሎት ችግሮች አለባቸው ተባለ
Written by መታሰቢያ ካሳዬ
የመንግሥት ሚዲያዎች “የመንግሥት ቃል አቀባይ” ከመሆን የዘለለ ተግባር የላቸውም አድርባይነትና የመንግሥት ልሳንነት በመንግስት ሚዲያዎች ላይ ጐልቶ ይታያል ፅንፈኛ የግል ሚዲያዎች መንግሥትን መለወጥ ግባቸው አድርገው የተነሱ ናቸው በአገሪቱ የሚገኙ የመንግሥትና የግል ሚዲያዎች የአመለካከት፣ የክህሎትና የአደረጃጀት ችግር እንዳለባቸው የተጠቆመ ሲሆን በህዝቡ ዘንድ…
Read 3400 times
Published in
ዜና
Saturday, 03 October 2015 09:52
ከፓርላማው ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚጠቅም ነገር ይገኛል ብለን አናምንም ተቃዋሚዎች
Written by አለማየሁ አንበሴ
“መንግሥት ተቃዋሚዎችን አወያያለሁየሚለው ለፖለቲካ ፍጆታ ብቻ ነው”አንድም ተቃዋሚ ፓርቲ ወይም የግል ተወካይ የማይኖርበት 5ኛው የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የፊታችን ሰኞ የሚመሰረት ሲሆን ም/ቤቱ አማራጭ የፖሊሲ ሃሳቦችና የሰሉ ትችቶች የማይደመጡበት እንደሚሆን ተቃዋሚዎች ገለፁ፡፡ በፓርላማው የተቃዋሚ ፓርቲ ድምፅ አለመኖር ህዝቡን ይጐዳል ያሉት የመድረክ…
Read 3074 times
Published in
ዜና
“60 በመቶ ለተመልካች የተሰጠው ዳኝነት ልጄን ጐድቶታል” የኢሳያስ እናት• “በባላገሩ ውድድር እዚህ ደረጃ መድረሴ ትልቅ እድል ነው” - ቢኒያም እሸቱ• “በዳኞች ውጤት ኢሳያስና ዳዊት እኩል ነጥብ ላይ ነበሩ” - አረጋኸኝ ወራሽ• “የአብርሃም ወልዴ መታመም በግሌ ጐድቶኛል - ባልከው ዓለሙየባላገሩ አይዶል…
Read 10332 times
Published in
ዜና
የአትሌቲክስ ስፖርት ወዳጅ የነበሩት የቀስተ ደመና ስፖንጅ ፋብሪካ ባለቤት አቶ አቢሴሎም ይህደጐ፤ ከትላንት በስቲያ ከዚህ አለም በሞት የተለዩ ሲሆን የቀብር ስነስርአታቸው ዛሬ ከቀኑ 9 ሰአት በጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤተክርስቲያን ይፈፀማል፡፡ ባደረባቸው ህመም ለአንድ አመት ያህል በውጭ ሀገርና በሃገር ውስጥ ህክምና ሲከታተሉ…
Read 4397 times
Published in
ዜና
Saturday, 03 October 2015 09:45
በ “ታዖሎጐስ” እና “ቃለ ዐዋዲ” የኢቢኤስ ፕሮግራሞች ላይ ተቃውሞ ተነሳ
Written by Administrator
በ7 ቀናት ከ100ሺህ በላይ የድጋፍ ፊርማዎች ተሰባሰቡ በኢትዮጵያን ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ (EBS) ቴሌቪዥን በሚተላለፉት “ታዖሎጐስ” እና “ቃለ - አዋዲ” በተባሉት ፕሮግራሞች ላይ ሰሞኑን ከፍተኛ ተቃውሞ ተነሳ፡፡ ፕሮግራሞቹ እንዲዘጉና በኦርቶዶክስ ስም እንዳይጠቀሙ የሚያግዝ የድጋፍ ፊርማ እየተሰባሰበ ሲሆን በ7 ቀናትከ100ሺህ በላይ የኦርቶዶክስ እምነት…
Read 12961 times
Published in
ዜና