ዜና

Rate this item
(15 votes)
የሰንበት ት/ቤቶቹ እንቅስቃሴያቸውን አጠናክረው እን ‹‹መልካም ዜጋ የምታወጣው ተቋም በሙስና መጎዳቷ ለሀገርም ጉዳት ነው”፤ ወንጀሉ ላይ መንግሥት መዋቅሩን ጠብቆ ይገባል፤ በሃይማኖቱ መሸፈን አይችሉም›› ዶ/ር ሺፈራው ተክለ ማርያም ከመልካም አስተዳደር ዕጦት እና ከተጠያቂነት ሥርዐት መጥፋት ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ…
Rate this item
(3 votes)
የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር በአገር አቀፍ ደረጃ የንባብ ባህል እንዲዳብር “ከመንግሥት እና ከባለድርሻ አካላት ምን ይጠበቃል?” ለሚለው ጥያቄ መልስ ለመስጠት የሚያስችል አውደ ጥናት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋ ሥነ - ፅሁፍና ፎክሎር ትምህርት ክፍል ጋር በመተባበር በትላንትናው ዕለት በብሄራዊ ቤተ መዛግብት…
Rate this item
(3 votes)
በእስራኤል በዶክትሬት ዲግሪ የተመረቁ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ናቸው ኢትዮጵያዊው ምሁር ዶ/ር አንበሴ ተፈራ በእስራኤል የመጀመሪያው ከፍተኛ የዩኒቨርሲቲ መምህርና የፋካልቲ አባል በመሆን በቴል አቪቭ ዩኒቨርሲቲ ስራ መጀመራቸውን ጂዊሽ ኒውስ ድረገጽ ሰሞኑን ዘገበ፡፡ዶ/ር አንበሴ በቴል አቪቭ ዩኒቨርሲቲ የእብራይስጥ ባህል ጥናት የትምህርት ክፍል የሴሜቲክ…
Rate this item
(24 votes)
 ተቃዋሚዎች ኦባማ በአፍሪካ ህብረት በሚያደርጉት ንግግር ላይ እንዲገኙ ተጋብዘዋል በኢትዮጵያ ይፈፀማሉ የተባሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በቸልታ እንዳያልፉ ተጠይቀዋል ፕሬዚዳንት ኦባማ በኬንያና በኢትዮጵያ በሚያደርጉት ጉብኝት፣ በዲሞክራሲና በሰብአዊ መብቶች አያያዝ ላይ መሻሻል እንዲፈጠር ግፊት ሊያደርጉ እንደሚችሉ የጠቆሙ ሲሆን በኬንያ ተቃዋሚዎችን እንደሚያነጋግሩ ይጠበቃል፡፡…
Rate this item
(12 votes)
ጊዜው 1998 ዓ.ም፡፡ ወቅቱ እንደ አሁኑ ክረምት ነው፡፡ ድሬዳዋ በደረሰባት ድንገተኛ የጐርፍ አደጋ ከ260 በላይ ነዋሪዎቿ ለህልፈት የተዳረጉበት ክፉ ጊዜ ነበር፡፡ ሐምሌ 29 እኩለ ሌሊት ላይ ከከተማዋ ደጋማ አጐራባች አካባቢዎች ተጠራቅሞ የመጣው ጐርፍ ያስከተለው አደጋ ከሞቱት በተጨማሪ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ…
Rate this item
(4 votes)
አሁን ከ21ሺ በላይ አልጋ ያላቸው ከ600 በላይ ሆቴሎች አሉ የአዲስ አበባ እና የኦሮሚያ የሆቴሎች ኮከብ ምደባ ተጠናቋል ኢትዮጵያ 3ኛውን ገንዘብ ለልማት ኮንፈረንስ በማስተናገዷ ለሚዲያ ከፍላ ከምታገኘው እጅግ የላቀ የገጽታ ግንባታ ማከናወኗን የባህልና ቱሪዝም ሚ/ር አስታወቀ፡፡ ሆቴሎች ለኢኮኖሚ ዕድገት ከፍተኛ ሚና…