ዜና
Monday, 02 March 2015 09:02
የአራዳ ጊዮርጊስ ደብር በገንዘብ ብክነትና በመልካም አስተዳደር ዕጦት መቸገሩ ተገለጸ
Written by Administrator
ዐድዋን ጨምሮ በተለያዩ ጦርነቶች በመዝመትና በነገሥታት መናገሻነቱ የሚታወቀው ታሪካዊው የገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብር፣ ቤተ ክርስቲያኒቱን ባለዕዳ በሚያደርግ ከፍተኛ የገንዘብ ብክነትና የመልካም አስተዳደር ችግር ውስጥ እንደሚገኝ ምንጮች ገለፁ፡፡ደብሩ ‹‹ዳዊት ወንድሙ›› በተባለ የሕንፃ ሥራ ተቋራጭ በማሠራት ላይ የሚገኘው ባለአራት ፎቅ የንግድ…
Read 3728 times
Published in
ዜና
‹‹የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤት ወጣቶች የፓትርያርኩን እገዳ ተቃወሙ›› በሚል ርእስ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ፣ በወጣው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የቀረበው ዘገባ የስም ማጥፋት ዘመቻ መኾኑን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ገለጸ፡፡የአዲስ ሰንበት ት/ቤቶች…
Read 2618 times
Published in
ዜና
ተቀጣሪ ላልሆኑ 56 ወዳጅ ዘመዶቹ ደሞዝ ይከፍል ነበረ በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን፣ ስልጤ ወረዳ፣ ቤተሰቦቹን ጨምሮ 56 የቅርብ ዘመዶቹንና ወዳጆቹን የመንግስት ተቀጣሪ በማስመሰል የደሞዝ መክፈያ መዝገብ ላይ አስፍሮ በየወሩ ደሞዝ በመክፈል የወረዳውን ሩብ ሚሊዮን ብር መዝብሯል የተባለው ተጠርጣሪ በፖሊስ እየተፈለገ…
Read 2210 times
Published in
ዜና
በአለም ባንክ እና በሌሎች አለማቀፍ ተቋማት የገንዘብ ድጋፍ በኢትዮጵያ ውስጥ በሚከናወኑ ፕሮጀክቶች የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እየተፈጸሙ ነው በሚል የባንኩ የውስጥ መርማሪ ቡድን ያወጣውን ሪፖርት ባንኩ በትኩረት ተመልክቶ ተገቢውን ምላሽ እንዲሰጠው ሂውማን ራይትስ ዎች ጠየቀ፡፡ባንኩ በበኩሉ፤ መርማሪ ቡድኑ ባወጣው ሪፖርት ላይ…
Read 1727 times
Published in
ዜና
የማስፋፊያ ፕሮጀክቱ ከ2 ቢ. ብር በላይ ፈጅቷል ፋብሪካዎቹ በአገር ውስጥ ገበያ መገደብ የለባቸውም ተባለየሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካ ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሰራው የማስፋፊያ ፕሮጀክት ሰሞኑን የተመረቀ ሲሆን ማስፋፊያው የፋብሪካውን የማምረት አቅም በሶስት እጥፍ እንደሚያሳድገው ተገለጸ፡፡ ከሶስት ዓመት በፊት…
Read 2991 times
Published in
ዜና
*በርካታ የውጭ ዩኒቨርሲቲዎች ይሳተፉበታልሜድኮ ባዮ ሜዲካል ኮሌጅ የፊታችን ሰኞና ማክሰኞ ትምህርታዊ ፌስቲቫል ያካሄዳል፡፡ “የትምህርት እድልን በተቀናጀ መንገድ ከውጭ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ተማሪዎችን ማገናኘት” በሚል መሪ ቃል በሜድኮ ባዮ ሜዲካል ኮሌጅ ውስጥ በሚካሄደው ትምህርታዊ ፌስቲቫል ላይ በርካታ የውጭ ዩኒቨርስቲዎች እንደሚሳተፉ የተገለጸ ሲሆን…
Read 1856 times
Published in
ዜና