ዜና

Rate this item
(0 votes)
የዘንድሮው የኢፌድሪ የመከላከያ ሠራዊት ቀን በብሔራዊ ደረጃ በምዕራብ እዝ ከዛሬ ጀምሮ እስከ የካቲት 7 ቀን 2007 ዓ.ም የሚከበር ሲሆን የመክፈቻና የማጠቃለያ ስነስርዓቱ በባህር ዳር ይከናወናል ተብሏል፡፡ ለ3ኛ ጊዜ የሚከበረው የዘንድሮው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በእዝ ደረጃ የሚከበር መሆኑን የጠቀሱት የመከላከያ ሚኒስትሩ…
Rate this item
(0 votes)
የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ሽልማቱን አወድሰዋል በግጥምና በስዕል 1ኛ የወጡ 100ሺ ብር ይሸለማሉ ዳሸን ቢራ የአገሪቱን የኪነ ጥበብ ዘርፍ ለማሳደግ ያግዛል በሚል ያዘጋጀው የኪነ ጥበባት ውድድር ሽልማት (Dashen Arts Award) ግማሽ ሚሊዮን ብር በነገው ዕለት ለአሸናፊዎች ያከፋፍላል፡፡ በግጥምና በስዕል ዘርፍ ከ1-3…
Rate this item
(5 votes)
መንግስት መሰረተቢስ ውንጀላ ነው በሚል ያጣጥለዋልየኢትዮጵያ መንግስት በአገሪቱ የግል ሚዲያ ላይ የሚያደርገው የተራቀቀ ጫና፣ ሚዲያዎቹ በመጪው ግንቦት ወር የሚካሄደውን ምርጫ በተመለከተ በሚሰሩት ዘገባ ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ ምህዳሩን እያጠበበባቸው ነው ሲል ሂዩማን ራይትስ ዎች ገለጸ፡፡መንግስት የግሉን ሚዲያ እንደ አንድ የታመነ የመረጃና…
Rate this item
(6 votes)
ፓርቲው ሠልፉን ከማካሄድ ወደ ኋላ እንደማይል አስታውቋል ፓርቲው በምርጫ ቦርድ ላይ ያቀረበው ክስ ተቀባይነት አጥቷልአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ፤ ነገ ሊያካሂደው ያቀደው ሠላማዊ ሠልፍ እውቅና እንደሌለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያስታወቀ ሲሆን፤ ፓርቲው ሠልፉን ከማካሄድ ወደ ኋላ እንደማይል አስታውቋል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ…
Rate this item
(6 votes)
የፓርቲውን ውስጥ ችግር በሁለት ሳምንታት ውስጥ በጠቅላላ ጉባኤ እንዲፈታ ከብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የመጨረሻ እድል የተሰጠው መኢአድ፤ ጉባኤውን እንደማያካሂድና ቦርዱ የተዛባ ውሳኔ በመስጠት ከምርጫ የሚያስወጣው ከሆነ በፍርድ ቤት ክስ ለመመስረት መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ፓርቲው ትናንት በፅ/ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ አሁን በፓርቲው ፅ/ቤት ሆነው…
Rate this item
(8 votes)
በኢትዮጵያ ተግባራዊ በመደረግ ላይ የሚገኙት የታክስ ፖሊሲዎችና ህጎች ከወቅታዊ አለማቀፍና አገራዊ ሁኔታዎች ጋር ተገናዝበው መሻሻል እንደሚገባቸው የፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ (የማህበራዊ ጥናት መድረክ) ጥናት አመለከተ፡፡በመድረኩ አዘጋጅነት “የኢትዮጵያ የታክስ ፖሊሲና ህጐች ቅኝት” በሚል ርዕስ መድረኩ ያቀረበው ጥናታዊ ፅሁፍ እንደጠቆመው፤ የአገሪቱ የገቢ…