ዜና
ቤተሰቡ ዳግመኛ ጥያቄውን አናነሳም ብሏል ወደ ውጭ ሃገር ሄደው ለመታከም የጉዞ እግድ እንዲነሣላቸው ለጠቅላይ ፍ/ቤቱን ያመለከቱት ፖለቲከኛው አቶ ሃብታሙ አያሌው፤ የጠየቁትን ፈቃድ ያላገኙ ሲሆን ፍርድ ቤቱ ጉዳያቸውን ለቀጣዩ አመት መስከረም 25 ቀን 2009 ዓ.ም ቀጥሮታል። የአቶ ሀብታሙ ቤተሰብ፤ ከእንግዲህ የጉዞ…
Read 2402 times
Published in
ዜና
ኢትዮጵያ ለኬንያ የኤሌክትሪክ ሃይል ለመሸጥ የያዘቺው እቅድ ዋነኛ አካል የሆነውና 1.2 ቢሊዮን ዶላር ወጪ የሚደረግበት የኤሌክትሪክ ሃይል ማስተላለፊያ መስመር ግንባታ በዚህ ሳምንት መጀመሩን ስታንዳርድ ሚዲያ ዘገበ፡፡1 ሺህ 45 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውንና 2 ሺህ ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ሃይል የማስተላለፍ አቅም…
Read 1786 times
Published in
ዜና
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአይን ህክምና መምህሮች የተቋቋመው “ዲማ” የአይን ህክምና ክሊኒክ፤ሙሉ በሙሉ ስራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ክሊኒኩ ከሌላው የአይን ህክምና በተለየ በአይን ቆብና በእንባ መፍሰስ ህክምና ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራና በአገሪቱ ሁለቱ ህክምናዎች ላይ ስፔሻላይዝድ ያደረጉ ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዶክተሮች ብቻ እንዳሉ…
Read 1976 times
Published in
ዜና
ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 798 ተማሪዎች የዛሬ ሳምንት በሚሊኒየም አዳራሽ አስመርቋል፡፡ በአገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የማዕድን ምህንድስና ተማሪዎችን ማስመረቁም በእለቱ ተገልፆል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በማስተርስ ኦፍ አድምኒስትሬሽን፣ በመጀመሪያ ዲግሪ ደግሞ በዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ ኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣…
Read 2674 times
Published in
ዜና
ዓለምአቀፉ የቴሌኮምና የኔትወርክ ኩባንያ ዜድቲኢ፤ ዘንድሮ ለሶስተኛ ጊዜ በጉለሌ ክ/ከተማ ከ2 ሺ በላይ ዛፎችን ተከለ፡፡ በዛፍ ተከላው ላይ በኢትዮጵያ የቻይና የንግድና ኢኮኖሚ አማካሪ ወ/ሮ ሊዮ ዩን እና የዜድቲኢ ኢትዮጵያ ምክትል ዳይሬክተር ሚስተር ሊ ጉዋንግ ዮንግን ጨምሮ ከ200 በላይ የኩባንያው የውጭና…
Read 871 times
Published in
ዜና
Saturday, 30 July 2016 11:21
የጤፍ ዱቄትን ከጀሶና ሰጋቱራ ጋር ቀላቅለው እንጀራ የሚጋግሩ በየአካባቢው እየተያዙ ነው
Written by መታሰቢያ ካሳዬ
- ትላንት በልደታ ክ/ከተማ 5 ተጠርጣሪዎች ተይዘዋል- ወንጀሉ ላለፉት 5 ዓመታት በከተማዋ በድብቅ ሲፈፀም ቆይቷል- እንጀራው 30 በመቶ ጤፍ፣ 70 በመቶ ጀሶና ሰጋቱራ ተቀላቅሎ ይጋገራል- ሀኪሞች፤ ጀሶና ሰጋቱራ በጉበትና ኩላሊት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደርሳል አሉ- በሁሉም ክፍለ ከተሞች ድርጊቱ እንደሚፈፀም…
Read 11247 times
Published in
ዜና