ዜና

Rate this item
(6 votes)
ድንበሬን በህገ ወጥ መንገድ አቋርጠዋል በሚል ታንዛኒያ የእርስ ፍርድ ወስናባቸው የቅጣት ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ 74 ኢትዮጵያውያንን በኬንያ ድንበር ላይ ማራገፏ በሁለቱ አገራት መካከል ውዝግብ መፍጠሩን “ዘ ስታንዳርድ” የተባለው የኬንያ ጋዜጣ ዘግቧል፡፡ የታንዛኒያ መንግስት ኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች እስራቸውን ከጨረሱ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ መመለስ…
Rate this item
(4 votes)
“የሥራ ልምድ አፃፉ ማለት ሥራ ለቀቁ ማለት አይደለም የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በርካታ ሰራተኞች ከስራ ለመልቀቅ ማኮብኮባቸውን የአዲስአድማስ ምንጮች ገለፁ፡፡ በኢቢሲ 10ኛ ፎቅ ላይ የሚገኘው የስራ ልምድ ማፃፊያ ክፍል ሰሞኑን የስራልምድ በሚያፅፉ ሰራተኞች ተወጥሮ እንደሰነበተ ለማወቅ ተችሏል፡፡ኢቢሲ የሚከፍለው ደሞዝ መጠን፣ ለሰራተኞች…
Rate this item
(30 votes)
- አምስት ምእመናን ለእስር ተዳርገዋል - የውጭ ጉዳይ ሓላፊው ተጠያቂ ተደርገዋል- ሰበካ ጉባኤው በፕሪቶርያ ፍ/ቤት ክሥ መሥርቷል አለማየሁ አንበሴ በደቡብ አፍሪካ ጆሐንስበርግ ጽርሐ ጽዮን መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በአስተዳደር ሳቢያ የተፈጠረ አለመግባት ወደ ዐምባጓሮ አምርቶ 8 ምእመናን የተጎዱ ሲሆን ጉዳዩም በሀገሪቱ…
Rate this item
(9 votes)
መንግስት በ7 በመቶ ያድጋል ብሏል እንደወትሮው መንግስት እና የዓለም ገንዘብ ድርጅት፣ የኢኮኖሚ እድገትንበተመለከት ያወጡት መረጃ ዘንድሮም የተራራቀ ሆኗል፡፡ ባለፉት አስር ዓመታት ኢኮኖሚው በአስር በመቶ ሲያድግ መቆየቱን መንግስት የሚገልፅ ሲሆን፣ የዓለም ገንዘብ ድርጅት በበኩሉ፤ የእድገቱ መጠን 8 በመቶ ገደማ እንደነበረ ይናገራል፡…
Rate this item
(16 votes)
ቦንድ ሳይሆን ስጦታ ነው፤ ተብሏል የቦሌ ደብረ ሳ ሌም መድኃኔዓለም ካቴድራል ካህናትና ሠራተኞች፤ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ያዋጣነውከ400ሺሕ ብር በላይ ገንዘብ የገባበትን አናውቅም፤ አሉ፡፡ ገንዘቡ ከ4 ዓመት በፊት 160 ከሚሆኑ ሠራተኞች ደመወዝ የተሰበሰበ መሆኑን ምንጮች ለአዲስ አድማስ ጠቁመዋል፡፡ እንደ ምንጮቹ ገለፃ፤ ካህናቱ…
Rate this item
(13 votes)
ከተቃዋሚ ፖለቲካ አመራሮች ጋር በአንድ መዝገብ የሽብር ክስ ቀርቦባቸው ከነበሩት መካከል 3 ግለሰቦች ጥፋተኛ ሲባሉ ሁለቱ በነፃ ተሰናብተዋል፡፡ ከሠማያዊ፣ አንድነትና አረና አመራሮች አቶ ሃብታሙ አያሌው፣ አቶ የሸዋስ አሠፋ፣ አቶ ዳንኤል ሺበሺና አቶ አብርሃ ደስታ ጋር በአንድ መዝገብ የሽብር ክስ ቀርቦባቸው…