ልብ-ወለድ
የፀሐይ አወጣጧን መሰልከኝ። በምሥራቅ ፈካ ብለህ ለፍቅር መጣህ ፣ ቀትር ላይ የተለየ የፍቅር ሙቀት ነበረህ ፣ ሲመሽ ግን በምዕራብ በኩል ጠለምክ። እኔም ፀሐይ ሟቂ ነኝ። በምሥራቅ ስትወጣ ልቤን ሰጥቼ ሞቅኩህ ፣ ቀን ላይ ጨረርህ በአናቴ አረፈ _መላ አካላቴን በፍቅር ገዛህ…
Read 531 times
Published in
ልብ-ወለድ
ትንሳኤ በጠዋቱ ተነስቶ ፊቱን ታጠበና ቁርስ አደረገ። የሚኖረው ብቻውን ሲሆን ዛሬ ለእረፍት ያህል ይመስላል፣ ከሴተኛ አዳሪ ጋር አላደረም። ለነገሩ ምክንያት ነበረው፡፡ ምንም ሳይሸቅል ነበር ያደረው። ዛሬ ግን ቆርጦ ተነስቷል፡፡ የጀበና ጫት ከጠይብ በዱቤ ወስዶ ከነከሰ በኋላ አይኑ ተከፈተ፡፡ ቀይ “ነፍስ…
Read 668 times
Published in
ልብ-ወለድ
በእንቅልፌ ውስጥ ነቅቼ ነበር፡፡ የተኛሁበትን አልጋም ቤቱንም አላውቀውም፡፡ አንዲት ሴት በሩ አጠገብ ሳጥን ላይ ቁጭ ብላ ጥጥ ታሳሳለች። እሷንም አላውቃትም፡፡ ድንገት በሩ ተከፈተና አንድ ሰው ገባ፡፡ ቢንያም ነው፤ የመሥሪያ ቤት ባልደረባዬ፡፡ ሴትየዋን አንዴ በአይኑ ገረፍ አርጐ ወደ እኔ መጣ፡፡ ወደ…
Read 669 times
Published in
ልብ-ወለድ
ታሪኩን በዝርዝሩም በአጭሩም ማጋራት አይከብድም። ግን ምኑ ላይ ነው ነጥቡ? ታሪኩ እንዲህ ነው።አንድ ወርቃማ ፀጉር ያለው ትንሽ ልዑል ነበር። ደግሞም የራሱ ዓለም ነበረው። የራሴ ውብ ዓለም ይለዋል። በተዋበው ዓለምም፣ በሚያምሩ ጓደኞቹና ቤተሰቦቹ ተከቦ ይኖራል። ትልቅ ናቸው። በወርቃማ ኩሬዎች የተዋበው ዓለም፣…
Read 516 times
Published in
ልብ-ወለድ
የህሊና ጥያቄና፣ የነፍስ ጥሪና ንስሐ ነው። ጥሪው ለራስ ቢሆንም፣ አድራሻው ለወንድም ነው።ለቅርብ ሰው ነው። ደግሞም፣ ለሩቅ ሰው ነው - “ይድረስ፣ ለወንድሜ ለማላውቅህ!” ይላል። ማነህ ሲልም ይጠይቃል።አዎ፣ መልዕክቱ ለወንድም ነው። “አንተ የማማ ኢትዮጵያ ልጅ” እያለ በስም ያናግራል። ግን፣ እንደተጠፋፉም ያውቃል። የቅርብ…
Read 632 times
Published in
ልብ-ወለድ
ላለፉት 4 ዓመታት ለአፍታን´ኳ ተለያይተው አያውቁም። ታዲያ በእነዚህ ዓመታት ውስጥ አንደኛው መኮንን፤ ሌላው ደግሞ የመኮንኑ ተላላኪ መሆናቸውን ለደቂቃ አልዘነጉትም። ምንም እንኳ በመካከላቸው የዝምታ ድባብ አጥልቶ አስቸጋሪና ፈታኝ በሆነው የውትድርና ስነ-ስርዓት ተገዥ ቢሆኑም፣ በዝምታ የተዋጡና አንዱ ለአንዱ የመተሳሰብ ጥልቅ ወዳጅነት ያላቸው…
Read 490 times
Published in
ልብ-ወለድ