ልብ-ወለድ

Rate this item
(4 votes)
 የሟቹ ፓውሎ ሳቬሪኒ ሚስት በቦኒፋቺዮ ከተማ ዳርቻ በአንዲት ጠባብ ጎጆ ውስጥ ከአንድ ልጇ ጋር ትኖር ነበር፡፡ ከተማዋ ባፈነገጡ የከተማዋ ክፍሎች መሀል የተቆረቆረች፣ ከባሕሩ በላይ በተንጠላጠሉ ኮረብታዎችም ሳይቀር የተገነቡ ቤቶች ያሏትና ከባሕር ወሽመጡ ወዲያ ደግሞ የደቡባዊ ሰርዲንያን ጫፍ የሚያዋስን የአሸዋ ቁልል…
Tuesday, 13 March 2018 13:41

የሱስ ተስፋ?

Written by
Rate this item
(11 votes)
ከተማ አድጋለች ለማለት ግዴታ ፎቅ መገጥገጥና መኪና በትራፊክ መጨናነቅ አለበት?... ወይስ ስራ ያላቸው ሰዎችን ጠዋት ወጥተው ማታ ሲመለሱ መቁጠር ያስፈልጋል?... አዎ የከተማ እድገት ረቀቅ ባለ የእብድም አይነት ሊለካ ይችላል እኮ … እያልኩ ወደ ባቡር ገባሁኝ፡፡ እንደዚህ እያልኩ እንዳስብ ያደረገኝ ወጣትም…
Sunday, 04 March 2018 00:00

ሴቶች ማሳቅ አይችሉም

Written by
Rate this item
(3 votes)
 … ሴቶች ቆንጆ ናቸው፡፡ ወይ ምስኪን ናቸው … ወይ ነዝናዛ ናቸው፡፡ ታከብራቸዋለህ አልያም ትንቃቸዋለህ፡፡ እቀፋቸው ያሰኝሀል፡፡ አባብላቸው ያሰኝሀል፡፡ “ሁሉም ነገር ቀርቶ እነሱ ብቻ ደስ ይበላቸው” ያሰኝሃል፡፡ “ልብሷን አውልቃ ባያት” ብለው ያስመኙሀል፡፡ በጥፊ ባቃጥላቸውም ያሰኙሀል፡፡ ያለስለቅሱሃል፡፡ … ሴቶች ብዙ ነገር ያደርጉሃል፡፡…
Sunday, 25 February 2018 00:00

አማላይዋ! (The Neighbor ፊልም

Written by
Rate this item
(7 votes)
 በእነ ማይክ ግቢ መናፈሻ ውስጥ በተሰናዳው የባርቢኪው (የሽቦ ጥብሳ ጥብስ) ዝግጅት ላይ ነባር ወዳጆችና ባልንጀሮች ተሰይመዋል፡፡ በቅርቡ የተንጣለለውን መኖርያ ቤት ገዝተው፣ የእነ ማይክ ጎረቤት ለመሆን የበቁት ወጣት ጥንዶችም እንኳን አልቀሩም - ቴድና ጄና፡፡ ገና የቤት እቃቸውን አስጭነው የመጡ ዕለት ነበር…
Sunday, 18 February 2018 00:00

የህልሜ ጓደኛ

Written by
Rate this item
(11 votes)
ህልም - ወለድ ታሪክ ቀኑን ሙሉ በሥራ ተወጥሬ ስለምውል ስለብቸኝነቴ ለማሰብ ፋታ የለኝም፡፡ ብቸኝነቴ ትዝ የሚለኝ ሲጨልም ነው - ፀሃይ ስትጠልቅ። ጨለማው ከች ሲል የብቸኝነትን ብርድ ልብስ ያከናንበኛል፡፡ በተለይ ወደ ተከራየኋት አንዲት ክፍል ቤት ሳመራ ብቻዬን ሆኜ አላውቅም፡፡ ከጐኔ ብቸኝነት…
Sunday, 11 February 2018 00:00

የጥር ትዝታ

Written by
Rate this item
(4 votes)
የጥር ወር፣ በገና በዓል ማግስት፣ በዓሉ ሳይደበዝዝ ብርድና ውርጩም ሳይቀንስ፣ በውስጡ ብዙ ትዝታዎችን አዝሎ የሚመጣ ወር ነው። አብዝቼ ሳስበው፣ ለሴቶች የሚያደላ ወርም ይመስለኛል፡፡ ከልጅነት ጀምሮ በጥምቀቱ አምረው ደምቀውበት፣ አብዛኛዎቹም የሚኳሉበትና የሚዳሩበት ነውና፡፡ሄኖክ አልጋው ላይ በደረቱ ተኝቶ፣ የመሃሙድን፣ “አይ ወዳጅ ያልኩት…