ልብ-ወለድ
“ሀኒ! ምን ሆነሃል? የሆነ ነገር የሚያባርርህ እኮ ነው የምትመስለው!” ዮዲት በጭንቀት ተውጣ ጠየቀችኝ፡፡ ዓመታዊው በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የእግር ኳስ ውድድር ላይ ለብዙ ዓመታት የተሰወረ ጓደኛው ወይም ዘመድን በድንገት ማግኘት የተለመደ ነው፡፡ ግን ግን ከስንት ዘመን በኋላ ቀለሟን እዚህ አገኛታለሁ…
Read 571 times
Published in
ልብ-ወለድ
ለሥራ ጉዳይ ወደ ቀድሞው መ/ቤቴ ብቅ ብዬ ነበር፡፡ አስቸኳይ ጉዳይ ይዤ ያለቀጠሮ ነበር ከረፈደ የደረስኹት፡፡ አለቅየው ከአለቃቸው ዘንድ ስብሰባቸውን ጨርሰው እስኪመጡ ከፀሐፊያቸው ጋር ከመፋጠጥ ክበብ መቀመጡን መረጥሁ፡፡ ሰውየው ግን እስከ ምሳ ሰዓት ከስብሰባ አልወጡም፡፡ ወዳጄ ዳኒ መጣና ምሣ አብረን እንበላ…
Read 450 times
Published in
ልብ-ወለድ
አዳራሽ ሙሉ ሕዝብ ቆሞ አጨበጨበለት።እሷም ከቆመው ሕዝብ መሐል ናት። አታጨበጭብም። የአድናቆት ንፍገት አይደለም ያላስጨበጨባት። ከሁሉም በላይ ለእሷ ነው ቅርበቱ። የእሱ ስኬት ከማንም በላይ እሷን ነው የሚያስፈነድቃት።መጀመሪያ ነገር ማን ሆነና እሱን ለዚህ ወግ ማዕረግ ያበቃው? እሷ አይደለችም እንዴ! እሷ ባትኖር በዚህች…
Read 529 times
Published in
ልብ-ወለድ
አሁን የምነግራችሁን የፍቅር ገድል በየትኛውም የፈጠራ ሥራ ላይ እንደማታገኙት እወራረዳለሁ፡፡ በሌላ ምክንያት ግን አይደለም። በእውነት የተከሰተ እውነተኛ ታሪክ እንጂ ልብወለድ ባለመሆኑ ብቻ ነው፡፡ የዚህ ታሪክ ብቸኛ ባለቤት እኔ ብቻ ነኝ፡፡ ስለዚህም የትኛውም የደራሲ ምናብ የማይፈጥረው የፍቅር ገድል መሆኑን መቶ በመቶ…
Read 545 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከአያቴ ጋር ከቤታችን በረንዳ ላይ ተቀምጠን ስለ አገርና ስለ ትውልድ እንከራከራለን፡፡ እኔም ከ መጠየቅ ወደ ኋላ አልልም፣ አባባም ከማስረዳት አይደክምም፡፡ ‹‹…አባባ ደግሞ ታበዛዋለህ! ሰውና ዛፍ ምን ያገናኘዋል!?›› እለዋለሁ፤ ቀድሞ የሰጠኝን ማብራሪያ ለጥቄ የነገራችንን ቁም ነገርበመከተል፡፡ እያወራኝ ያለው ከደጃችን ስላለው ትልቅ…
Read 554 times
Published in
ልብ-ወለድ
እሷ እንደ አባቷ አይደለችም፡፡ እሷ አባቷን አትመስላቸውም፡፡ የሚመሳሰሉበት ነገር ቢኖር፣ የአያቷና የአባቷ አባት ስም አንድ መሆኑ ብቻ ነው፡፡እሷ አባቷን መምሰል አትፈልግም፡፡ እሳቸው “እወድሻለሁ” ለሚሏቸው የልጆቻቸው እናት ክብር የላቸውም፡፡ አባቷ ከእናቷ ጋር ለጉዳይ ወጣ ሲሉ ፊት ፊት መቅደም ይቀናቸዋል፡፡ እናቷ ሳት…
Read 572 times
Published in
ልብ-ወለድ