ልብ-ወለድ

Saturday, 19 January 2019 00:00

የሎሚ ገበያ

Written by
Rate this item
(9 votes)
አሥራ ሦስት ብር ከሰባ አምስት ሳንቲም!...’በቂ ነው’ ሲል አሰበ፡፡ ፈጣሪ ይሁን እስካለና የአዲሳባ ኮበሌ ፍቅር እስከሻተው ድረስ፣ ይህ ገንዘብ በአንድ ቀን እጥፍ ይሆንለታል፡፡ ንጋትን በመናፈቅ ሲገላበጥ ነው ያደረው። ሌሊቱን እንቅልፍ ሸሽቶት ነው ያነጋው፡፡ ዘገምተኛው ሌሊት እንደ ምንም ሲገባደድ የተከራያትን ጠባብ…
Saturday, 12 January 2019 14:39

ቲናዬ ደወለች

Written by
Rate this item
(19 votes)
 ቲናን ወደቀጠርኩበት ካፌ ለመሄድ ታክሲ እየጠበቅሁኝ ነው፡፡ ቲናዬን ያወቅኳት ከሁለት ቀናት በፊት ጠና የሚሠራበት ታክሲ ውስጥ በተፈጠረ ጠብ ምክንያት ነው፡፡ አታውቁትም እንጂ ጠና በአካባቢያችን አንጋፋ የታክሲ ረዳት ነው፡፡ ከሁለት ቀናት በፊት ማታ ላይ ጠና ‹ዲጄ› ሆኖ በሚሠራበት ታክሲ ተሳፍሬ ወደ…
Sunday, 06 January 2019 00:00

“የኔ የምለው ሰው”

Written by
Rate this item
(11 votes)
 ምን እንደጎደለኝ እያሰብኩ ነው፡፡ የቤቴ አስቤዛ ስላለቀ ድርጊቴ፤ ማጀቱ በጎደለ ቤት ውስጥ ቁጭ ብሎ ስለጎደለ ነገር ማሰብ ይመስላል፡፡ ግን ውጪ እየበላሁ ነው፡፡ ሆዴ ከሞላ ደግሞ የማጀቴ ጉድለት፤ ጉድለቴ ሊሆን አይችልም፡፡ ግና እደጅ አንድ ምግብ የምበላበት ገንዘብ የሁለት፣ የሦስት ቀን አስቤዛዬን…
Tuesday, 01 January 2019 00:00

የአማልፊዋ ወጣት

Written by
Rate this item
(6 votes)
 ከኡማ ጋር አስር ሰአት ላይ ቀጠሮ ነበረኝ። እዛው እስዋ የምትማርበት ኮሌጅ አጠገብ ያለ ፌርማታ ጋ ነበር የተቀጣጠርነው፡፡ ዘወትር ወደምንሄድበት መናፈሻ፣ በዘጠኝ ቁጥር አውቶብስ ለመሄድ ነው ያሰብነው፡፡ ወርቃማ ፀጉርዋንና ውብ ሰማያዊ አይኖችዋን ለማየት ከመጓጓቴ የተነሳ ዘጠኝ ሰአት ተኩል ነበር የደረስኩት። ቦታው…
Saturday, 22 December 2018 13:35

የፍቅር ክፈፎች

Written by
Rate this item
(11 votes)
ባለቤትዋ መምጫው ስለደረሰ ቤትዋን በተለመደው ዐይነት ሁኔታ እንዲቆይ አልፈለገችም። ስለዚህ ሠራተኛ ቀጥራ ቀለም አስቀብታ፣ ግቢውን አስውባ፣ በእንግዳ ሰው ዐይን ለማየት ሞከረች። አንዳች ነገር ቅር አሰኛት። አዲሱ ቴሌቪዥን፣ የመጽሐፍት መደርደሪያው፣ ሌሎችም የሳሎን ዕቃዎች ብዙ አያስጠሉም፡፡ ሶፋዎቹ ግን ልብዋን አላሳረፉትም፡፡ ቤቱ ቀለም…
Saturday, 15 December 2018 15:20

ሰሜን ቅርንጫፍ

Written by
Rate this item
(6 votes)
ስለዚህ የባንክ ቤት ሹም ለመናገር ብዙ አይከብደንም፡፡ ምክንያቱም አሳምረን ስለምናውቀው ነው፡፡ ይህ የባንክ ቤት ሹም፤ ቀኑን በሙሉ የራሱ ያልሆነ ብር ሲቆጥር ይውላል፡፡ ደሞዙ ግን ከእጅ ወደ አፍ የሆነ፣ ኑሮውን ለመግፋት እንኳን የማይበቃው እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ሶስት ጓደኞች አሉት፡፡ አንደኛው የእስልምና እምነት…