ልብ-ወለድ
ሁላችንንም ሰብስቦ ስለ ገና በዐል አከባበርና በቴሌቪዥን ጣቢያችን ስለሚዘጋጁ ፕሮግራሞች ውይይት እንዳለ ከነገረን ሣምንት አልፎታል፡፡ የዚህ ዐይነት ስብሰባና ውይይቶች ሌላም ጊዜ ቢኖሩ ያሁኑ ግን የተለየ እንደሚሆን ገምተናል፡፡ አለቃችን በብዙ ነገሩ ለየት ያለ ሲሆን ነገሮችን ውስጥ ድረስ ገብቶ ለማየት የሚመኝና ከሚያምንበት…
Read 616 times
Published in
ልብ-ወለድ
“ለዛሬ ይበቃኛል” ብሎ ወደ ሰፈር ሊያዞር ሲል አንድ ተጨማሪ ስራ መጣ። “ራይድ ነህ አይደል?” ብሎ ተጠግቶ ጠየቀው። አመኔታ የሚጣልበት አይነት ነው። ቦርጭ እና ቅላት አለው። በተለምዶ ካለ ጥሪ ተሳፈሪ አይጭንም።“አዎ ነኝ” ከማለቱ “ጠብቃት ትመጣለች… ልጅ ይዛለች” አለው። “ጠሪ አክባሪ” የሚባለው…
Read 658 times
Published in
ልብ-ወለድ
የመኪናውን ጥሩምባ እያ’ንባረቀ... ለመብረር በከፊል ጎድሎ ሲነጉድ ለቅፅበት የጨው ዓምድ ሆኜ ቀረሁ። ምክንያቱም ህይወቴ ከፊል የሚጎድል መብረር፣ ከፊል የሚጎድል የጩኸት ዝምታ ነው። መኪና አልወድም። መኪና የሰይጣን ፈረስ ነው ብዬ በዚህ ዘመን የማምን፣ የባልቴት ስነ ልቦና የማያጣኝ ወጣት ተባዕት ነኝ.... ትንሽ…
Read 716 times
Published in
ልብ-ወለድ
አጎቴ የአባቴ ወንድም በጣም የሚገርመኝ ሰው ነው፡፡ አብዛኛውን ጊዜ ግን ግራ ያጋባኛል፡፡ በደህና ጊዜ እኮ የተማረ ነው፡፡ በጃንሆይ ዘመን የዶክትሬት ዲግሪውን የያዘ…..፡፡ አሁን ታዲያ አንድ ቤት ውስጥ ተቆልፎ ብቻውን ይኖራል፡፡ ሚስት የለው፣ ሰራተኛ የለው፣ ጓደኛ የለው፣ ልጅ የለው….፡፡ ብቻውን ጥናት…
Read 724 times
Published in
ልብ-ወለድ
“--ስወጣ ሁለተኛ ተመልሼ እንደማልመጣ ሁሌ እምላለሁኝ፡፡ መሀላ የሽንፈት ቅድሚያ ቀብድ ነው፡፡ መሆኑ እንደማይቀር የሚያውቅ ነው የሚምለው፡፡ ብር እስካለኝ ይሄ ነገር ነገም ይደገማል፡፡ ምናልባት ከነገ ወዲያም፡፡ ሁሉም ጥሩ ነገሮች እንዲህ እያሉ ይቀጥላሉ፡፡ ገንዘብ እስካለ ድረስ፡፡--” አዲስ አበባ ውስጥ ጥሩ ምግብ ማግኘት…
Read 907 times
Published in
ልብ-ወለድ
የፀሐይ አወጣጧን መሰልከኝ። በምሥራቅ ፈካ ብለህ ለፍቅር መጣህ ፣ ቀትር ላይ የተለየ የፍቅር ሙቀት ነበረህ ፣ ሲመሽ ግን በምዕራብ በኩል ጠለምክ። እኔም ፀሐይ ሟቂ ነኝ። በምሥራቅ ስትወጣ ልቤን ሰጥቼ ሞቅኩህ ፣ ቀን ላይ ጨረርህ በአናቴ አረፈ _መላ አካላቴን በፍቅር ገዛህ…
Read 839 times
Published in
ልብ-ወለድ