ልብ-ወለድ

Rate this item
(6 votes)
ላለፉት 4 ዓመታት ለአፍታን´ኳ ተለያይተው አያውቁም። ታዲያ በእነዚህ ዓመታት ውስጥ አንደኛው መኮንን፤ ሌላው ደግሞ የመኮንኑ ተላላኪ መሆናቸውን ለደቂቃ አልዘነጉትም። ምንም እንኳ በመካከላቸው የዝምታ ድባብ አጥልቶ አስቸጋሪና ፈታኝ በሆነው የውትድርና ስነ-ስርዓት ተገዥ ቢሆኑም፣ በዝምታ የተዋጡና አንዱ ለአንዱ የመተሳሰብ ጥልቅ ወዳጅነት ያላቸው…
Saturday, 24 September 2022 17:51

የመጨረሻው ምሽት

Written by
Rate this item
(8 votes)
 ይህቺ ጠባብ መንደራችን የምትሞቀው እግዜር ሰማይ ላይ ባንጠለጠላት ፀሃይ ብቻ ሳይሆን በዚህች እንስት ሳቅም ጭምር ነው። እዚህች እንስት ነፍስ ውስጥ መለኮት ከሰውነት ጋር ተጋምዷል። የጥርሶቿ መገለጥ የንጋትን ጮራ የሚገዳደር ውበት ነበረው። ቅላቷ ላይ ያበጡ ጉንጮቿ፣ የግራ ጉንጯ ላይ ያሉት ሶስት…
Rate this item
(3 votes)
“እትዬ ወርቄ መብራቱን ማጥፊያቸው ስለደረሰ እነ አባዬ ሲመጡ እንዳይጨልምባቸው ኩራዙን ለኩሽና እንተኛ።” አምሳለ ኩራዙን ከለኮሰች በኋላ ተኙ። እንደተኙ የጋራ የሆነችው ለራሷ ብቻ የምታበራ የምትመስለው አምፖል ጠፋች። “አምሳልዬ” አለ በድሉ ከተኛበት ተንፏቆ ለመቀመጥ እየሞከረ። “ይህ ቁርበት እንዴት ይቀዘቅዛል? እንደ አንሶላ ወይም…
Saturday, 03 September 2022 14:53

«የኪነት ነፍስ »

Written by
Rate this item
(11 votes)
 የማስበው እንደ ምንጭ ጥርት ብሎ ወደ ሰዉ ልቦና ባይፈስም፣ ስለ ደራሲዎች አንዳንዴ እንዲህ አስባለሁ.... የደራሲዎች ትልቁ ችግራቸው ያልተባለ ነገር ለማለት ከመፈለጋቸው የተነሳ የማያስፈልግ ነገር ይላሉ። ያልተኖረ ህይወት ለመኖር ከመፈለጋቸው የተነሳ የእብድ ኑሮ ይኖራሉ። በሚስማሙበት ነገር ላይ እንኳን በተቃራኒው መቆም ያስደስታቸዋል።…
Saturday, 27 August 2022 12:32

የክፉ ቀን መዘዝ!

Written by
Rate this item
(5 votes)
“እናንተ ልጆች ዛሬ ነግሬአለሁ ትንሽ አልበዛም እንዴ?” አለች ሜሪ፤ ወጥ ቤት ውስጥ ጉድ ጉድ እያለች። መንትዮች የሚመስሉት ሁለት ወንድ ልጆቿ ከተፋቀሩና ልፊያ ከጀመሩ ማንም አይችላቸውም። ቤቱን እብድ የዋለበት ያስመስሉታል። በአንድ ነገር ከተጣሉና ከተኮራረፉ ግን ቤቱ ሰላም ያገኛል። ሁለቱም የየግል መጫወቾቻቸውን…
Sunday, 21 August 2022 00:00

ኦ ቀለሟ!

Written by
Rate this item
(5 votes)
“ሀኒ! ምን ሆነሃል? የሆነ ነገር የሚያባርርህ እኮ ነው የምትመስለው!” ዮዲት በጭንቀት ተውጣ ጠየቀችኝ፡፡ ዓመታዊው በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የእግር ኳስ ውድድር ላይ ለብዙ ዓመታት የተሰወረ ጓደኛው ወይም ዘመድን በድንገት ማግኘት የተለመደ ነው፡፡ ግን ግን ከስንት ዘመን በኋላ ቀለሟን እዚህ አገኛታለሁ…
Page 5 of 64