ልብ-ወለድ
የማስበው እንደ ምንጭ ጥርት ብሎ ወደ ሰዉ ልቦና ባይፈስም፣ ስለ ደራሲዎች አንዳንዴ እንዲህ አስባለሁ.... የደራሲዎች ትልቁ ችግራቸው ያልተባለ ነገር ለማለት ከመፈለጋቸው የተነሳ የማያስፈልግ ነገር ይላሉ። ያልተኖረ ህይወት ለመኖር ከመፈለጋቸው የተነሳ የእብድ ኑሮ ይኖራሉ። በሚስማሙበት ነገር ላይ እንኳን በተቃራኒው መቆም ያስደስታቸዋል።…
Read 997 times
Published in
ልብ-ወለድ
“እናንተ ልጆች ዛሬ ነግሬአለሁ ትንሽ አልበዛም እንዴ?” አለች ሜሪ፤ ወጥ ቤት ውስጥ ጉድ ጉድ እያለች። መንትዮች የሚመስሉት ሁለት ወንድ ልጆቿ ከተፋቀሩና ልፊያ ከጀመሩ ማንም አይችላቸውም። ቤቱን እብድ የዋለበት ያስመስሉታል። በአንድ ነገር ከተጣሉና ከተኮራረፉ ግን ቤቱ ሰላም ያገኛል። ሁለቱም የየግል መጫወቾቻቸውን…
Read 992 times
Published in
ልብ-ወለድ
“ሀኒ! ምን ሆነሃል? የሆነ ነገር የሚያባርርህ እኮ ነው የምትመስለው!” ዮዲት በጭንቀት ተውጣ ጠየቀችኝ፡፡ ዓመታዊው በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የእግር ኳስ ውድድር ላይ ለብዙ ዓመታት የተሰወረ ጓደኛው ወይም ዘመድን በድንገት ማግኘት የተለመደ ነው፡፡ ግን ግን ከስንት ዘመን በኋላ ቀለሟን እዚህ አገኛታለሁ…
Read 975 times
Published in
ልብ-ወለድ
ለሥራ ጉዳይ ወደ ቀድሞው መ/ቤቴ ብቅ ብዬ ነበር፡፡ አስቸኳይ ጉዳይ ይዤ ያለቀጠሮ ነበር ከረፈደ የደረስኹት፡፡ አለቅየው ከአለቃቸው ዘንድ ስብሰባቸውን ጨርሰው እስኪመጡ ከፀሐፊያቸው ጋር ከመፋጠጥ ክበብ መቀመጡን መረጥሁ፡፡ ሰውየው ግን እስከ ምሳ ሰዓት ከስብሰባ አልወጡም፡፡ ወዳጄ ዳኒ መጣና ምሣ አብረን እንበላ…
Read 835 times
Published in
ልብ-ወለድ
አዳራሽ ሙሉ ሕዝብ ቆሞ አጨበጨበለት።እሷም ከቆመው ሕዝብ መሐል ናት። አታጨበጭብም። የአድናቆት ንፍገት አይደለም ያላስጨበጨባት። ከሁሉም በላይ ለእሷ ነው ቅርበቱ። የእሱ ስኬት ከማንም በላይ እሷን ነው የሚያስፈነድቃት።መጀመሪያ ነገር ማን ሆነና እሱን ለዚህ ወግ ማዕረግ ያበቃው? እሷ አይደለችም እንዴ! እሷ ባትኖር በዚህች…
Read 927 times
Published in
ልብ-ወለድ
አሁን የምነግራችሁን የፍቅር ገድል በየትኛውም የፈጠራ ሥራ ላይ እንደማታገኙት እወራረዳለሁ፡፡ በሌላ ምክንያት ግን አይደለም። በእውነት የተከሰተ እውነተኛ ታሪክ እንጂ ልብወለድ ባለመሆኑ ብቻ ነው፡፡ የዚህ ታሪክ ብቸኛ ባለቤት እኔ ብቻ ነኝ፡፡ ስለዚህም የትኛውም የደራሲ ምናብ የማይፈጥረው የፍቅር ገድል መሆኑን መቶ በመቶ…
Read 985 times
Published in
ልብ-ወለድ