Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ልብ-ወለድ

Saturday, 22 December 2012 10:47

ምርኮ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ለማን ያካፍል ሚስጥሩን? ደግሞስ ምን ብሎ ነው የሚያካፍለው? ለምንም የማይመች ነው ነገሩ፡፡ ምንም ማድረግ አልቻለም፡፡ ማድረግ የተገደደውን ግን አደረገ፡፡ ለአንድ ሺ አንድ ጊዜኛ የቀኝ እጁን መዳፍ ተመለከተ፡፡ አዲስ ድንጋጤ/ያየውን ነገር ሊለምደው አልቻለም፡፡ ልቡ እንደሚበጠር ጤፍ ሳሳበት፣ ለዝናብ እንደተጋለጠ አሸዋ ተሸረሸረበት፡፡…
Saturday, 15 December 2012 13:31

ፍቅር በሞባይል

Written by
Rate this item
(93 votes)
የጓደኛዬ ጓደኛ ነው፡፡ ባህርዳር መጥቶ ተዋወቅን፡፡ በጓደኛችን ግብዣ ነው የመጣው፡፡ ለነገሩ ለጉብኝት ነው አልኩኝ እንጂ የተጋበዘው ጓደኛው የሚኖረውን ጥሩ ኑሮ (የሚባል) አይቶ ሄዶ የትውልድ ቦታው እንዲያወራ ነው፡፡ እኔ እንደዛ ነው የገባኝ፡፡ በጣም ፈጣን ነው፡፡ የጥቁር ቆንጆ ነው፡፡ (አንድ ጓደኛዬ ወንድ…
Saturday, 08 December 2012 13:33

ጸሊም

Written by
Rate this item
(7 votes)
ቆይ እሱና እሷ ምንና ምን ናቸው? ግራ ገብቶታል፡፡ እህቱ አይደለችም፤ ወንድሟ አይደለም፣ ፍቅሯም አይደለም…፡፡ የእሱን ስሜት ያውቀዋል፣ የእሷ ነው ግራ የገባው፡፡ አይኖቿ ውስጥ ፈትሿታል፣ ድርጊቷ ውስጥ፣ ቃላቶቿ ውስጥ…ያው ናት፤ ትናንትም ዛሬም ተመሳሳይ፡፡ ሁሌ ከትምህርት ቤት ሲወጡ አቅፋው ወይ አቅፏት የጦፈ…
Saturday, 01 December 2012 13:47

የጠንቋዩ ትዕዛዝ

Written by
Rate this item
(11 votes)
“ልጅ መውለዱ ባልከፋ፤ ግን በሁለት ዓመት ውስጥ ስድስት ልጅ እንዴት ነው ልወልድ የምችለው?” አለ መሀመድ ሰይድ እንባ እየተናነቀው፡፡ የቀዬው ቃልቻ ስድስት ልጅ በሁለት ዓመት ውስጥ ወልዶ በአውልያው ካላስመረቀ ከፍ ያለ እርግማን በእሱና በቤተሰቡ ላይ እንደሚወርድበት ፈርዷል፡፡ በድፍን ሀርቡ፣ በድፍን ወሎ…
Saturday, 01 December 2012 11:48

የሲግደን ሐይቅ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ትርጉም - ነቢይ መኮንንአሌክሳንደር ሶልዘንስቲን ስለዚህ ሐይቅ የሚጽፍ ሰው ፈፅሞ የለም፡፡ እንደው በሹክሹክታ ይወራለታል፡፡ በአስማት እንደተሠራ መቅደስ ወደዚህ ሀይቅ የሚወስዱት መንገዶች ሁሉ ተዘግተዋል፡፡ በየአንዳንዱ መንገድ ላይ ቀጥ ያለ አግዳሚ ተጋድሟል፡፡ እንዲህ ያለ አግዳሚ ያጋጠመው ሰውም ሆነ እንስሳ ማለፍ አይችልም፡፡ መመለስ…
Saturday, 24 November 2012 12:59

የአባቴ ምስጢር

Written by
Rate this item
(15 votes)
እውነተኛ ታሪክ (እንደ አጭር ልብወለድ)ፀሃፊ - ፍሎረንስ ሊታወርየመጨረሻ አመት የኮሌጅ ተማሪ ነበርኩ፡፡ ለገና ወደ ቤተሰቦቼ ጋ ስሄድ ከሁለት ወንድሞቼ ጋ አስደሳች ጊዜ እንደማሳልፍ ጠብቄአለሁ፡፡ ሦስት ወንድማማቾች በመገናኘታችን ደስታችን ወደር የለሽ ነበር፡፡ አባትና እናታችን በስራ ተወጥረው ለዓመታት ተዝናንተው አያውቁም፡፡ ስለዚህ እኛ…