ልብ-ወለድ
ብዙ ሴቶችን አይቻለሁ፡፡ አንዷ ከአንዷ በቁመት፣ በመልክ፣ በሰውነት ቅርጽ ቢለያዩ እንጂ በተረፈ አንድ ናቸው፡፡ ለፍቅር ስሱ ነኝ፡፡ ቶሎ እወዳለሁ፡፡ ፍቅሬን የምታበረክት ሴት ግን ማግኘት አልቻልኩም፡፡ወድጃት፣ ወዳኝ…ሙዳችን፣ ኮከባችንና ከንፈራችን ገጥሞ ባለንበት ሰዓት፣ መሳሳማችንን አቋርጣ፣ አይኗን በአይኔ ላይ እያንከባለለች “ትወደኛለህ?” ትላለች፡፡ይኸኔ ደሜ…
Read 10207 times
Published in
ልብ-ወለድ
አዳማ 3፡15 ጠዋት ጭንቅላቴ የከባድ ሚዛን ሻምፒዮን ቡጢ ያሳረፈበት ይመስል እጅጉን እየከበደኝና እያዞረኝ ነው:: ሙሉ በሙሉ ከእንቅልፌ አልነቃሁም:: ምን ነበር የተፈጠረው?......ምንም የማስታውሰው ነገር የለም:: ከአንገቴ ቀና ብዬ ዙሪያ ገባውን ማየት ጀመርኩ:: ነጭ አንሶላ ለብሼያለሁ:: አንድ ነጭ ጠረጴዛ አልጋው ጎን ተቀምጧል::…
Read 6014 times
Published in
ልብ-ወለድ
አውቶብሱ በሰዎች ጢቅ ብሎ ሞልቷል፡፡ ወጣት፣ ሽማግሌ፣ ወይዛዝርት፣ ባልቴት…በግልም በቡድንም ተሳፍረው እየፈሰሱ ነው - እንደ ዥረት፡፡ የሁሉም መድረሻ ለየቅል ነው - እንደሃሳባቸው፡፡ አውቶብሱ ተሳፋሪዎችን ከወዲህ ወዲያ እያላተመ በልሙጡ አስፋልት ላይ ይከንፋል፡፡ ከአውቶብሱ ተሳፋሪዎች ሁሉ ጐልተው የሚታዩት ሁለቱ ናቸው - የሚያጓጓ…
Read 4012 times
Published in
ልብ-ወለድ
አማኑኤል ከገባሁ ዛሬ ልክ አንድ ወሬ ነው፡፡ ብዙም ያስገረመኝ እብድ አላየሁም፡፡ የተለመዱት አይነት ናቸው፡፡ ትንሽ አረቄው ከፈጠረብኝ አበሳ አገግሜ ግቢውን ስቃኝ አንድ ነገር አየሁ የሚገርም ነገር፡፡ የሆስፒታሉ ክፍሎች የበሮቹ መስታወቶች በሙሉ ረግፈዋል፡፡ በመጀመሪያ የገረመኝ እንዴት ሠው የእብዶች መታከሚያ የሆነ ሆስፒታል…
Read 4459 times
Published in
ልብ-ወለድ
የሞፓሳ ምርጥ አጭር ልብ-ወለድ ናት፡፡ የፅሁፉ ዋና ገፀ-ባህሪ ውብ እና የሚወዳት ሚስት አለችው፡፡ ኑሮዋቸውን የሚደጉመው እየዞረ በሚያሳየው ሠርከሥ ነው፡፡ ችሎታው አንድን ጩቤ ከረዥም ርቀት (5 ሜትር፣ 10ሜትር፣ 15ሜትር …) የተባለው ቦታ ላይ ወርውሮ መሠካት ነው፡፡ ሥቶ አያውቅም፡፡ በፍፁም ስቶ አያውቅም፡፡…
Read 6920 times
Published in
ልብ-ወለድ
ደስ ብሏታል! የህይወት ትርጉሟን ብትጠየቅ “እሱ ነው” ብላ የምትመልስበት ልጇ ሁለት ዓመት፤ ሞላው ዛሬ፡፡ ለልደቱ የሚያስፈልጉትን ነገሮች ከከተማ ለመግዛት ልትወጣ ነው፡፡ ልጇ ተኝቷል፡፡ ይዛው ብትሔድ ገዝታ ከምትመለሰው ዕቃ ጋር ስለማይመቻት ለጐረቤቷ ለሀዊ አደራ ብላት ሄደች፡፡ *** ከልጇ አባት፣ ከኤርሚያስ ምርር…
Read 3542 times
Published in
ልብ-ወለድ