ልብ-ወለድ

Rate this item
(6 votes)
ሼኽ ወይም ኡስታዝ ኡስማን የእስልምና ሃይማኖት ሊቅ ናቸው፡፡ ከዚህ ቀደም ለብዙ ዓመታት ዓሊሞች አሉ በተባሉበት ቦታ ሁሉ እየተገኙ ቀርተዋል፡፡ የሃይማኖት አዋቂ ለመሆን ብዙ ኪታቦችን አገላብጠዋል፡፡ አሁን በተራቸው የቃረሙትን ሁሉ ለሌሎች ለማካፈል ሲሉ ማስተማር ጀምረዋል፤ምላሳቸው የተባረከ ነው፡፡ የሃይማኖት ዕውቀትን ማሳወቅንና ተናግረው…
Rate this item
(7 votes)
ድሮ ነው፡፡ ከእለታት አንድ ዕለት፣ ቁርስ እንኳ በየቤታችን ተቆርሶ ሳይበላ በፊት፡፡ በማለዳ ጀምሮ ሰፈሩን በጫጫታ አውከነዋል፡፡ ከተለመደው የየሳምንት ጨዋታችን በጣም የረዘመ ማለዳ፡፡ ምክንያቱ ደግሞ ናሆም አዲስ ኳስ ተገዝቶለት ስለነበር ነው፡፡ ያን ዕለት በጧት ተነስቼ ከቤቴ ለመውጣትና በአዲሷ ኳስ ለመጫወት አልነጋ…
Rate this item
(3 votes)
ከከዋክብት ውስጥና ውጪ … የምትኖር ከዳመናዎች ሁሉ በላይ ካንተ ከትንሷ እሳቤዬ ፈጣሪ …ከአእምሮዬ ገንቢ መዳፍ ላይ ተቀምጩ … እንባዬን በከንፈሬ መጥጬ፣…እንዲህ እላለሁ …የሰማያትና የህዋዎች ሁሉ ገዢ … የጸሃይና የጨረቃ ባለቤትአታይም ወይ … ምን እንዳለ ከኔ ቤት!?ካየህስ ዘንዳ … ይህን ድብርት…
Rate this item
(7 votes)
ከከዋክብት ውስጥና ውጪ … የምትኖር ከዳመናዎች ሁሉ በላይ ካንተ ከትንሷ እሳቤዬ ፈጣሪ …ከአእምሮዬ ገንቢ መዳፍ ላይ ተቀምጩ … እንባዬን በከንፈሬ መጥጬ፣…እንዲህ እላለሁ …የሰማያትና የህዋዎች ሁሉ ገዢ … የጸሃይና የጨረቃ ባለቤትአታይም ወይ … ምን እንዳለ ከኔ ቤት!?ካየህስ ዘንዳ … ይህን ድብርት…
Saturday, 07 April 2018 00:00

የተራራው ላይ ዛፎች ምኞት!

Written by
Rate this item
(6 votes)
ካልጠፋ ሁሉ ከምድርእንዴት ይገዟል የገባር ፣በሔዋንማ በናታችሁግንደ በል ነበራችሁ፡፡ (ዘፍጥ 3፣6) (… ወዳጄ ልቤና ሌሎችም … ገጽ 36 … ዛፍ በልታችሁ እንደሞታችሁ … በዛፍ ደግሞ ዳናችሁ! … ሲሉ አስተማሩን!)* * *በተራራው አናት ያሉ 3 ዛፎች ገና እንደተተከሉ፣ በችግኝ ዘመናቸው ሲወያዩ….…
Rate this item
(3 votes)
 ዳኞች ከወንበራቸው ተሰይመዋል፡፡ንጉሱ ከዳኞቹ በስተቀኝ ጃኖአቸውን ደርበው ከእነ ግርማ ሞገሳቸውና ከእነ ሙሉ ክብራቸው ይታያሉ፡፡ተከሳሽ እጇቹን ጀርባው ላይ አነባብሮ እንዳቀረቀረ. ... ከተከሳሽ ቦታ ላይ ቆሟል፡፡ የሟች ቤተሰቦች በደላቸውን በዝርዝር ገለጹ፡፡ ልጃቸውን እንደወጣ ያስቀረባቸው ክፉ ሰው ላይ ብይን እንዲያስተላልፉ ዳኞቹን ከተማፀኑ በኋላ፤…
Page 7 of 47