ልብ-ወለድ

Wednesday, 04 April 2012 09:42

ፊዮሪ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ፊዮሪ ፊዮሪ መውደቂያሽ ከየት ይሆን…አንቺ ቅዝቃዜሽ ከጥቅምት ንፋስ የበረታ…አንቺ ሙቀትሽ የፀሐይ አንኳር የሆነ…አንቺ ፊዮሪ መውደቂያሽ ከየት ይሆን? ይኼው ዛሬም ከጨለማው ውስጥ ሆኜ የትካዜዬን ፉጨት አፏጫለሁ፡፡ የቤትሽ መአዘን ሀሳቦቼን አዝሎ በክፍሉ ወስጥ ብዝሀ አድርጐኛል፡፡ ትዝ ይልሽ ነበር…. ስከተልሽ? ብከተልሽስ አንቺ ምን…
Saturday, 17 March 2012 09:51

ታች - መሐል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
አዲሱ መስሪያ ቤት ከተቀጠርኩ ትንሽ ጊዜ አለፈኝ፡፡ “ጊዜ ንጽጽር ነው” የሚለው የሰአቱ አቆጣጠር ትዝ ሲለኝ ቀና ብዬ ተመለከትኩት፡፡ ሰአት አልፎኛል፡፡ ሰላሳ አመት እንደማለት ነው፡፡ አንድ ሰአት እና አንድ አመት ብዙ ለውጥ የላቸውም፡፡ ህይወት እና ስራ አንድ ናቸው፡፡ ሀገር እና መስሪያ…
Saturday, 10 March 2012 10:25

ንስሃው

Written by
Rate this item
(3 votes)
አባ ማቴዎስ ዛሬ ስሜታቸው ድብልቅልቅ ብሎ ነው ከአልጋቸው የተነሱት፡፡ ሰሞኑን በጣም ደስ ብሏቸው ነበር የከረሙት፡፡ ሳራ (ያሳደጓት ልጃቸው) ከሁለት ቀን በኋላ ልታገባ ነው፡፡ በዛ ላይ እህቷ ርብቃ የዛኑ ቀን ቅዳሜ የኮሌጅ ትምህርቷን ትመረቃለች፡፡ ከምትማርበት ከተማ ወደነሱ የገጠር ከተማ ዛሬ እንደምትገባ…
Monday, 05 March 2012 14:19

እናቴና አክስቶቼ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ከስድስት ኪሎ ካምፓስ ስወጣ ከማለዳው 12፡00 ሰዓት ይላል፡፡ ቤተክርስቲያን ለመሄድ ነጠላ ከለበሱ እና ለእስፖርታዊ እንቅስቃሴ በማለዳ ከነቁ ጥቂት ተማሪዎች በቀር ጊቢው ለማለዳ ወፎች ተለቋል፡፡ ታክሲ ይዤ ለ5 ደቂቃ ያህል ከተጓዝኩ በኋላ ከታክሲ ወርጄ አንድ “ጥቃቅን” የመንግስት ቤቶች የሞሉበት ግቢ ደረስኩ፡፡…
Saturday, 25 February 2012 13:23

“ካርዮን”

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“የማስታውሰው በልጅነቴ መሳል እወድ ነበር” አለ አይኑን ከእኛ ላይ እና ከአሁን አንስቶ ወደ ልጅነቱ አማትሮ እየተመለከተ፡፡ “ሶስተኛ ክፍል በሳልኩት ስዕል ወላጅ ጥራ ተባልኩ” ብሎ አቋረጠ፡፡ አርቆ ልጅነቱ ላይ የሚያየውን ምስል በቀጥታ እየነገረን ይሁን ወይንም ለሱ የሚታየውን በጊዜ ርቀት እየተጭበረበረበት እውነትነቱን…
Rate this item
(0 votes)
እሁድ ዛሬ ሰንበት ነው፡፡ ጠዋት ሶስት ሰዓት አካባቢ፡፡ በአዘቦት ቀን በዚህ ሰዓት ጐዳናው ላይ ፈሰው ከፀሐይ ንዳድ በማያስጥል እጃቸው ግንባራቸውን ከልለው ወደ ታክሲ መምጫ በጉጉት የሚመለከቱ ሰዎች፣ ተገፈታትረው ተረጋግጠው የሚሳፈሩ ሰዎች፣ ቢሳፈሩ ቢሳፈሩ የማያልቁ ሰዎች…ዛሬ የሉም፡፡ ነጭ ነጠላ የለበሱ ከቤተ…