Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ልብ-ወለድ

Saturday, 19 November 2011 14:33

የሰይጣን መኪና

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በእንቅልፌ ውስጥ ነቅቼ ነበር፡፡ የተኛሁበትን አልጋም ቤቱንም አላውቀውም፡፡ አንዲት ሴት በሩ አጠገብ ሳጥን ላይ ቁጭ ብላ ጥጥ ታሳሳለች፡፡ እሷንም አላውቃትም፡፡ ድንገት በሩ ተከፈተና አንድ ሰው ገባ፡፡ ቢንያም ነው የመሥሪያ ቤት ባልደረባዬ፡፡ ሴትዬዋን አንዴ በአይኑ ገረፍ አርጐ ወደ እኔ መጣ፡፡ ወደ…
Saturday, 12 November 2011 08:13

ለቆርንጦስ ሰዎች

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እውነተኛ ታሪክ - እንደ አጭር ልቦለድ ዛሬ ስለቆርንጦስ ሰዎች እንዳወራላችሁ ሁኔታዎች አስገደዱኝ፡፡ ከብዙ ሺህ ዘመን በፊት ስለነበረችው እውነተኛዋ የመጽሐፍ ቅዱስዋ ሳይሆን፤ እዚሁ የአዲስ አበባ እንብርት ላይ ስለምትገኘው እኛ ነዋሪዎችዋ ቆርንጦስ ስላልናት ለገሐር፡፡ በቅርቡ የተገነባው ትልቁ ሰማይ ጠቀስ የአዋሽ ባንክና ኢንሹራንስ…
Monday, 07 November 2011 12:56

የተዓምር ዓለም

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ተአምር የተፈጥሮ ህግ መዛባት ነው፡፡ ድንጋይ ወደ ላይ ተወርውሮ መሬት በመውደቅ ፋንታ በአየር ላይ ተንጠልጥሎ ቢቀር ሁኔታው ከታወቀው ውጭ ስለሆነ ተአምር ነው፡፡ አቶ ዘካሪያስ የግል ፋብሪካ ባለቤት ናቸው፡፡ ፋብሪካ የማንቀሳቀሻ ፈቃድ ከመንግስት አግኝተዋል፡፡ . . . ከወር በፊት ለፋብሪካው ሰራተኛ…
Rate this item
(1 Vote)
በአንድ ወቅት በሆነች ሀገር ግዛት ውሥጥ ከላይ ወደ ታች፣ ከግራ ወደ ቀኝ እየተራወጠ ህዝቦቿን ዶግ አመድ የሚያደርግ ነፍሰ-በላ ጣዕረ-ሞት ተከሠተ፡፡ በሀገሪቷ ታሪክ ውስጥ እንዲህ ያለ ዘግናኝ ፅልመተ-ሞት ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም፡፡ ደም የጣዕረ-ሞቱ መገለጫ ምልክት ነው፡፡ እንደ ፍም እሳት የሚንበለበል ቀይ…
Saturday, 15 October 2011 12:01

ሽቶው

Written by
Rate this item
(6 votes)
ያሬድ ሲበዛ የሲጋራ ሱሰኛ ነው፡፡ በቀን ወደ ሁለት ባኮ ሲጋራ ያጨሳል፡፡ ድራፍትም ሲጠጣ እንደ ስፖንጅ ነው የሚመጠው፡፡ የሲጋራ ነገር ግን አይነሳ፡፡ በላይ በላዩ ነው፡፡ አንዱን ሲጋራ ሳይጨርስ ሌላውን ይለኩሳል፡፡ ደመወዙ ታድያ አንድም ጊዜ በቅቶት አያውቅም፡፡ ጠይም ፊቱ የተለበለበ ግንድ መስሎዋል፡፡…
Saturday, 08 October 2011 09:44

ደስተኛው ልዑል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ተረት - ተረትረጅም አምድ ላይ የቆመ እና ከተማውን ቁልቁል የሚመለከት የደስተኛ ልዑል ሐውልት አለ፡፡ ሐውልቱ ከላይ እስከ ታች በንፁህ የወርቅ ቅጠል የተለበጠ ነው፡፡ ዓይኑም በሁለት ደማቅ እንቁ የተሰራ ነው፡፡ የሻምላው እጀታም በአልማዝ የተለበጠ ነው፡፡ ይህን ሐውልት ብዙዎች ያደንቁታል፡፡ «ሐውልቱ እንደ…