ልብ-ወለድ
"የምሰራበት ድርጅት ውስጥ ሁለታችንም የሂሳብ ባለሞያ ነን። አንድ ቀን በሙሉ ዓይኔ አይቻት አላውቅም። የምትለብሳቸው አጫጭር ቀሚሶች፣ የምትቀባው ሽቶ፣ ቀጥ ብሎ የወረደ አፍንጫዋ ስቦኝ አያውቅም። እሷ ውስጥ እራሴን ተመልክቼ አላውቅም። ስለ ስራ እናውራ እንጂ ሌላ ነገር አውግተን አናውቅም። አምስት አመት በዝምታ…
Read 1347 times
Published in
ልብ-ወለድ
....... “ተረት በእነ - እከሌ ዘመን ቀረ!” እያልኩ ያላየሁትን ዘመን በማዳነቅ ቁጭት መቀስቀስ አማረኝ።ታዲያ ቢያምረኝ ምን አለበት ወገን? ሀቅ ሀቁን እንነጋገር ከተባለ ተረት እየተነገረው የሚተኛ ህፃን ነው እንግዲህ አድጎ ባለስልጣን ሲሆን በየፓርላማው ላይ አንዳች እንደዋጠ ዘንዶ “ዧ” ብሎ ተጋድሞ ስብሰባ…
Read 1256 times
Published in
ልብ-ወለድ
ዛሬጋሼ… ይኸው ለዓመታት ውስጤን ስቆፍር አለሁ። አንተን ፍለጋ ነፍሴ እንደባከነች ሃያ ስንት ደመራ ተለኮሰ? የጮርቃ ትዝታዬን ሙዳይ ከፍቼ፣ ከደገኛ ዘመናት ቀለማም ህልሞቼ ውስጥ እፈልግሃለሁ። ግን… አላገኝህም።ያኔ!አዲሲቷ ፀሃይ የእለቱን ብርሃን ልትገላገል ስታምጥ ሰማዩ ሰፊ ዝርግ ፊቱ ላይ የደም ዓይነርግብ ለጥፎ ብርማ…
Read 1131 times
Published in
ልብ-ወለድ
ለጋ የልጅነት ፍኖት ላይ የሚንከላወሱ ንፁህ የትውስታ ብሌኖች አሉ : ከልቦና የማይነጥቡ የምንጊዜም ለጣቂ ዳራ - በየዳናችን የሚከተሉን፣ በትላንት ብልቃጥ ውስጥ የተቀመጡ ግራጫማ ዛሬዎች ይመስላሉ። እነዚህን የብልቃጥ ውስጥ ነቁጥ ጉብታዎች በዛሬው የኑረት ንብርብር ቸል ልላቸው ታተርኩ። ወጣትነቴ ደረስኩ ሲል ፣…
Read 1298 times
Published in
ልብ-ወለድ
«ስራ ፈትነትም ስራ ነው» ብሏል ገጣሚው ሰለሞን ዴሬሳ፤ «ምክኒያቱም አእምሮ ከማሰብ ስለማይቦዝን…»ጭልጥ ብዬ በሃሳብ የምጠፋበት ጊዜ አለ፡፡ ምን እያሰብኩ እንደሆነ ራሴን ስጠይቅ ነው ከሄድኩበት የምመለሰው፡፡ የማይጨበጥ ሃሳብ እኔን እየሳበኝ ሊሆን ይችላል፡፡ የማላስታውሰውን ህልም እያለምኩ፡፡ ሄጄ እንደነበር የማውቀው ስመለስ ነው፡፡ ነብሴ…
Read 1381 times
Published in
ልብ-ወለድ
ውዴ፤ እጥረቴና ማነሴ ከእይታህ ሳይሰውረኝ እንደ ንስር ከፍ ብለህ በትህትና ሰማይ ላይ በአንክሮ ያስተዋልከኝ፣ የማታው ጽልመት ሳይጋርድህ፣ ከሺ ቆነጃጅቶች መሃል እኔን ነጥለህ በብርሃን ልብህ ያየኽኝ፣ ሞገስ አልባ ደቃቃው ሰውነቴ ከእይታህ ሳያጎለኝ፣ ሰው ለመቅረብ ያፈረ የተርበተበተና በማነስ ትእቢት፣ በመዋረድ ሃፈረት በብቸኝነት…
Read 1500 times
Published in
ልብ-ወለድ