ልብ-ወለድ
በጊዜ ብዛት መደገፊያው ወደ ኋላ የተለጠጠው ሶፋ ላይ፤ ተኮራምቼ ከተቀመጥኩ ግማሽ ሰዓት ያህል አልፎኛል፡፡ በቁጭታዬ ከአንዳንድ ሰርጎ ገብ ሀሳቦች ውጪ አብዛኛውን ስለ ሶፋው መደገፊያ እንዲህ መለጠጥ በማሰብ ነው ያሳለፍኩት፡፡ የሶፋውን መደገፊያ ምን እንዲህ እንደለጠጠው እንጃ፡፡ መቼም ዕድሜ ብቻ አይሆንም፡፡ ደግሞ…
Read 2138 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከረፋፈደ በኋላ ነበር የትያትር ቤቱ የኋላ ረድፍ ላይ ቦታ ይዞ የተቀመጠው፡፡ የያዘው ክፉ የፍቅር ልክፍት ነው በዚህ ቲያትር ቤት ውስጥ እንዲገኝ ያደረገው፡፡ ለሼክስፒር የተውኔት ድርሰቶች ፍቅርና ስሜት ኖሮት አያውቅም፡፡ እሱ ፍቅር የያዘው ከገፀባህሪዋ ስም ጋር ሞክሼ ስም ካላት የራሱ ዴዝዴሞና…
Read 2814 times
Published in
ልብ-ወለድ
አሥራ ሦስት ብር ከሰባ አምስት ሳንቲም!...’በቂ ነው’ ሲል አሰበ፡፡ ፈጣሪ ይሁን እስካለና የአዲሳባ ኮበሌ ፍቅር እስከሻተው ድረስ፣ ይህ ገንዘብ በአንድ ቀን እጥፍ ይሆንለታል፡፡ ንጋትን በመናፈቅ ሲገላበጥ ነው ያደረው። ሌሊቱን እንቅልፍ ሸሽቶት ነው ያነጋው፡፡ ዘገምተኛው ሌሊት እንደ ምንም ሲገባደድ የተከራያትን ጠባብ…
Read 1937 times
Published in
ልብ-ወለድ
ቲናን ወደቀጠርኩበት ካፌ ለመሄድ ታክሲ እየጠበቅሁኝ ነው፡፡ ቲናዬን ያወቅኳት ከሁለት ቀናት በፊት ጠና የሚሠራበት ታክሲ ውስጥ በተፈጠረ ጠብ ምክንያት ነው፡፡ አታውቁትም እንጂ ጠና በአካባቢያችን አንጋፋ የታክሲ ረዳት ነው፡፡ ከሁለት ቀናት በፊት ማታ ላይ ጠና ‹ዲጄ› ሆኖ በሚሠራበት ታክሲ ተሳፍሬ ወደ…
Read 4177 times
Published in
ልብ-ወለድ
ምን እንደጎደለኝ እያሰብኩ ነው፡፡ የቤቴ አስቤዛ ስላለቀ ድርጊቴ፤ ማጀቱ በጎደለ ቤት ውስጥ ቁጭ ብሎ ስለጎደለ ነገር ማሰብ ይመስላል፡፡ ግን ውጪ እየበላሁ ነው፡፡ ሆዴ ከሞላ ደግሞ የማጀቴ ጉድለት፤ ጉድለቴ ሊሆን አይችልም፡፡ ግና እደጅ አንድ ምግብ የምበላበት ገንዘብ የሁለት፣ የሦስት ቀን አስቤዛዬን…
Read 2164 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከኡማ ጋር አስር ሰአት ላይ ቀጠሮ ነበረኝ። እዛው እስዋ የምትማርበት ኮሌጅ አጠገብ ያለ ፌርማታ ጋ ነበር የተቀጣጠርነው፡፡ ዘወትር ወደምንሄድበት መናፈሻ፣ በዘጠኝ ቁጥር አውቶብስ ለመሄድ ነው ያሰብነው፡፡ ወርቃማ ፀጉርዋንና ውብ ሰማያዊ አይኖችዋን ለማየት ከመጓጓቴ የተነሳ ዘጠኝ ሰአት ተኩል ነበር የደረስኩት። ቦታው…
Read 2683 times
Published in
ልብ-ወለድ