ልብ-ወለድ
ቦታው አዲስ አበባ ነው፡፡ ሰፈሩ ደግሞ ጨርቆስ፡፡ ከሰማይ ላይ የሚወረወር ንስር የመሰለው የሰፈሩ አቀማመጥ በእጅጉ ቀልብ ይገዛል፡፡ ግራ ቀኝ የተወጠሩት ክንፎቹ የተበጣጠሰ፣ የነተበ እራፊ ለብሰዋል:: የዘመንን መልክ ከማሳየታቸው ባሻገር ታመዋል፤ ያቃስታሉ፡፡ከነዚህ በአንደኛዋ እራፊ ተጠልያለሁ:: ዝናብም፣ ውሽንፍርም፣ ቁርም፣ ረሃብም… የማስታገስ አቅም…
Read 2529 times
Published in
ልብ-ወለድ
እኩለ ለሊት ሲሆን ድንገት ከእንቅልፉ ባኖ ነቃ፡፡ ከመንቃቱ በፊት በህልሙ፤ ፊኛዉን በረዶ እንደነከሰ ጥርስ አክብዶት የነበረዉን ሽንት፤ ሲያንፎለፉለዉ እያለመ ሲደሰት ነበር፡፡ ነቅቶ አልጋዉ ላይ እንዳለ ሲያዉቅ ግን ህልሙን አስታዉሶ ደነገጠ፡፡ እየፈራ የለበሰዉን የመኝታ ሱሪ መጋጠሚያና የተኛበትን ፍራሽ በዓይኖቹ መረመረ -…
Read 2422 times
Published in
ልብ-ወለድ
አንዳንዴ ካልሆነ ጧት ወጥቼ ማታ ስለምገባ ከጐረቤቶቼ ጋር ብዙም ትውውቅ የለኝም፡፡ አልፎ አልፎ እያነበብኩ አሊያም እረፍት መውሰድ ፈልጌ ሳረፋፍድ ብቻ ግድግዳ የሚጋሩኝን ሰዎች የቤት ሠራተኛ ደጅ ላይ አገኛታለሁ፡፡ ወይ ምሥር ትለቅማለች አለዚያም በርበሬ ትቀነጥሳለች፡፡ ሲብስ ደግሞ ከሠል ታቀጣጥላለች፡፡ “እንደምን አደርክ?”…
Read 2156 times
Published in
ልብ-ወለድ
የዓለምን ከንቱነት በያዝኩት ወንፊት አጥልዬ ማረጋገጥ ባልችልም፤ ልቤን ሳዳምጥ፤ እንደ ዘበት ዳብሶኝ ያለፈዉ እምክ አየሯ፤ ‹ከንቱ ናት› ሲል ሹክ አለኝ፡፡ ደርሼ የባህር በሬን ዘግቼ፣ እራሴን ከዓለም ነጠልኩ፡፡ መነጠሉ፤ መቋረጥ ሆኖ፤ ተሻግረዉ ካሉት ሁሉ ተቆራረጥኩ፡፡ ብዙም ሳይቆይ ግን ሲሻቸዉ በጀልባ፤ ሌላ…
Read 1718 times
Published in
ልብ-ወለድ
ኢቫን ዲሚትሪች፤ እራቱን በልቶ እንዳበቃ ሶፋው ላይ ተቀምጦ የዕለቱን ጋዜጣ ማንበብ ጀመረ፡፡ በዓመት 1200 ሩብል ደሞዝ የሚያገኘው ዲሚትሪች፤ከቤተሰቡ ጋር መካከለኛ ኑሮ የሚመራ ደስተኛ አባወራ ነው፡፡ “ዛሬ እርስት አድርጌው ጋዜጣውን አልተመለከትኩም” አለችው ሚስቱ፤ እራት የበሉበትን ጠረጴዛ እያፀዳዳች “እስቲ የሎተሪ ዕጣ ዝርዝር…
Read 1797 times
Published in
ልብ-ወለድ
የሁሉም ወንጀለኞች ልብ ደረታቸውን እየደበደበ በራሱ የሙዚቃ ስልት ሊደንስ ትንፋሻቸውን ዋጥ አድርገው በየተራ ገቡ፡፡ ፖሊሶቹ ሁለቱ ከፊት፣ ሁለቱ ከኋላ ሆነው ካስከተሏቸውና ከተከተሏቸው በኋላ አለቃ ወደሆነውና ከትከሻው ግራና ቀኝ ሶስት ኮከቦች ከደረደረው ሰው ፊት ቀረቡ፡፡ ሁሉም ልባቸው ተሰብሮ፣ ዐይናቸው በሰቀቀን ተቀፍድዶ…
Read 1630 times
Published in
ልብ-ወለድ