ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ልጅ ሁልጊዜ መኝታ ቤቱን ይዘጋና ይፀልያል፡፡ “አምላኬ ሆይ ያባቴን የንጉሱን መንግስት ወራሽ እሆን ዘንድ እባክህ ያረጀውን አባቴን በግዜ ከዚህ አለም አሰናብትልኝ” ይላል። ይህንን የልጁን ፀሎት የሰማው አባት፤ አንድ ቀን በጨለማ መልዕክተኛ መላዕክት ተመስሎ፤ “ወጣት ሆይ፤ ፀሎትህ…
Read 12809 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
(ሰማይ ከይንድይብ ረሐቐና፣ ምድሪ ከይንጥቐልል ገፊሑና)የትግሪኛ አባባል ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ ሩቅ አገር የሚኖር አንድ ባለፀጋ ንጉስ ነበር፡፡ 5 ልጆች አሉት፡፡ ዕድሜው ወደ ሞት እየተቃረበ ሲመጣ ዙፋኑን ለማን እንደሚሰጥ ግራ ይጋባል፡፡ በመጨረሻ ግን አምስቱንም ልጆቹን ይጠራና፤“ውድ ልጆቼ! እነሆ ሰው ነኝና…
Read 11618 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Sunday, 07 November 2021 17:15
"አያ፤ የብሳና ዛፍ ይሸብታል ወይ?” ቢለው፤ ለዛፍ ሁሉ ያስተማረው ማን ሆነና ነው!” አለው
Written by Administrator
አለቃ ገብረ ሃና ከዕለታት አንድ ቀን መንገድ እሄዳለሁ ብለው ይነሳሉ፡፡“ማዘንጊያ” ይላሉ ሚስታቸውን“አቤት” ይላሉ ሚስት“መንገድ ልሄድ አስቤያለሁ”“ወዴት?”“ወደ ቆላ ወርጄ የታመመ ጠይቄ፣ የተጣላ አስታርቄ እመለሳለሁ!”“እንግዲያው ባዶ ሆድዎን አይሄዱም፤ ቆይ ቁርስ ደርሷል፡፡”“ባዶ ሆዳችንን አደል የተፈጠርን?”“ቢሆንም ወንድ ልጅ የሚገጥመው ስለማይታወቅ ባዶ ሆዱን አይወጣም”“ሴትስ የሚገጥማት…
Read 10575 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ የልምድ አዋላጅ የሚባል ለብዙ ዓመታት የሠራ ነገረ ፈጅና ነገር የበላ ጠበቃ የተባለ፤ስመ-ጥሩ ጠበቃ፤በውርስ ምክንያት ጭቅጭቅ ላይ ያሉ ቤተሰብ አባላትን ሊያማክር ሲጠብቅ፤በቀጠሮ ቦታ ላይ ሳይመጡለት ይቀራሉ፡፡ቆሞ ተስፋ ሳይቆርጥ ሲያስብ ቆይቶ ቢያንስ የጥብቅና ገቢውን የነጠቀው ማን እንደሆነ ለማወቅ…
Read 12785 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከነ አያ አንበሶ በታች ያሉት የዱር አራዊት ሁሉ ተሰብስበው ትልቅ ግብዣ ተደረገና ዳንሱ፣ ጭፈራው፣ ዳንኪራው ቀለጠ! ደራ! ከደናሾቹ መካከል ጥንቸል ተነስታ፤“ዝም ብለን ከምንደንስ እንወዳደርና ምርጥ ዳንሰኛው ይለይ!” አለችና ሃሳብ አቀረበች፡፡ በሃሳቡዋ ሁሉም ተስማሙና ጭፈራው ቀጠለ፡፡ ሁሉም በተራ በተራ ወደ መድረክ…
Read 13851 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Sunday, 17 October 2021 00:00
“ደንጊያና ቅል ተላግቶ፣ ዜጋና ሹም ተሟግቶ” የምንልበት ወቅት አይደለም።
Written by Administrator
ከእለታት አንድ ቀን፤በፈረንሳይ አገር ፓሪስ ውስጥ ዛሬ አምሮ የቆመውን ቱር ኤፌል (ኤፍል ታወር) የተባለውን ሐውልት ዲዛይን ለመስራት ጥንት ብዙ የቅርጽ ባለሙያዎች ተወዳድረው ነበር ይባላል።ከተወዳደሩት መካከል እጅግ ታዋቂ የሆነ የህነፃ ባለሙያም ይገኝበታል።ከቀናት በኋላ ውጤቱ ሲመጣ አሸናፊ የሆነው አንድ እስከዚህም በፈረንሳይ የማይታወቅ…
Read 11615 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ