ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
 ብዙዎች በልባቸው ይዘው ከሚዞሩት፣ ጥቂቶች ደግሞ በርትተው - ሁኔታዎችም ፈቅደውላቸው ከሚፅፏቸው የሕይወታቸው መጻሕፍት መሀል ብርቱካን አላምረው በቀለ “ስሞት አትቅበሩኝ”ን ጽፋለች፡፡ ይህን መጽሐፍ በ3 ተከታታይ ቅጾች አሳትማም ለአንባቢያን አድርሳለች፡፡ በቅድሚያ የሚነሳው ጥያቄ፣ ብርቱካን አላምረው ማን ናት? የሚል ነው፡፡ ማን ስለሆነች ነው…
Rate this item
(1 Vote)
 (የመጨረሻ ክፍል) ኮከብ እም ኮከብ ይኸይስ እም ክብሩ ስለ ቅዱሳን መጻህፍት ምርምርዘርዐ ያዕቆብ ስለ ቅዱሳን መጻህፍት ያደረገውን ምርምር ከተጠቀመባቸው ሦስት መሰረታዊ የሃይማኖት መጻህፍት በመነሳት በሦስት ክፍሎች ማየት ይቻላል። የመጀመሪያው ክፍል ስለ ሙሴ ህግጋት ሲሆን፤ ሁለተኛው ክፍል ስለ ወንጌል ቃል ነው፤…
Rate this item
(1 Vote)
 ገጣሚ ባለቅኔና ፀሀፌ ተውኔት አያልነህ ሙላት ከዓመታት በፊት ለእርሱ፣ ለሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌና ለሌሎችም ታዋቂ የኪነ- ጥበብ ሰዎች የባህርዳር ከተማ አስተዳደር አንድ ግብዣ አቅርቦላቸው ነበር፡፡ ‹‹መሬት ውሰዱናአንድ ነገሩ ስሩ›› የሚል የኪነጥበብ ባለሙያዎቹ ቦታ መርጠውና የሚሰሩትን አስታውቀው፣ ይሁንታውን ቢጠብቁም ለአንዳንዶች ሲሰጥ፣…
Rate this item
(0 votes)
ሠላም የአዲስ-አድማስ ወዳጆች፣ ሠላሙ ይብዛላችሁ፣ ከድንጋጤ ይሰውራችሁ፡፡ ዘፈን ስሰማ በግጥሞቹ ለመደመም እሞክራለሁ፡፡ እናም ብዙ ጊዜ አንድ ወይም ሁለት የግጥም ስንኞች በጣም ገዝፈው ወይም በግዝፈት ውስጥ ቀላል ሆነው አገኛለሁ፡፡ ሁሌም ከሚመስጡኝና በዘፈን ግጥም ውስጥ በኔ እይታ ሰቅለው ወይም ወርደው ካገኘኋቸው ውስጥ…
Rate this item
(0 votes)
“Day and night, throughout their entire lives, men think.” የሰው ልጅ ሕይወቱን ሙሉ፣ መዐልትና ሌቱን ያስባል፣ ያሰላስላልም። እያንዳንድዋ ሽራፊ ሰከንድ፣ ሀሳብና ሕይወት ባንድ ቀንበር ተጣምረው ይኖራሉ፡፡ ጧፉ ይድመቅ አሊያም ይፍዘዝ እንጂ፣ ብርሃን አለው፡፡ ጊልበርት ሃይጌት ስለ ስሌት ሲፅፉ ነው እንዲህ…
Rate this item
(0 votes)
• ታዳሚውን ለግፊያ፣ ለስርቆት፣ ለእንግልትና ለዱላ ዳርገውታል • አቀንቃኙ ዲሚያን፤ ኢትዮጵያን ሲያወድሳትና ሲያሞጋግሳት አምሽቷል በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቦብ ማርሌ የመጨረሻ ልጅ የዲሚያን ጁኒየር ጎንግ ማርሌይ ‹‹ዋን ላቭ›› የሙዚቃ ኮንሰርት፤ ባለፈው ማክሰኞ ብዙዎቹን የሙዚቃ አድናቂዎችና ታዳሚዎች በእጅጉ አበሳጭቷል፡፡ በእርግጥ እንደ ሌላ…
Page 1 of 143