ጥበብ
የጦርነት መልክ ይሄ ነው፤ ተብላልቶ ሲሆመጥጥ የእብሪት ቡሆ ይሆናል፡፡ የጦርነት ፊት እንደ ጭርት መገኛው የሰው ፊት ነው፡፡ የሚያፈራርሰው ድልድይ፣ ህንጻ፣ ቤት …. አይደለም፤ የሰው ህይወት ነው፡፡ የሚያዳፍነው የአገር ጥሪት አይደለም፤ የግለሰብን ተስፋ ነው፡፡ በጦርነት ነገረ-ሥራው የተመሳቀለበት ሌላው ሩሲያዊ ባለቅኔ አሌክሳንደር…
Read 2033 times
Published in
ጥበብ
ለእይታ የቀረበው ሥነጥበባችን አይደለም፤ ልባችን ነው፡፡ ጌሪ ሆላንድሰዎች ስዕሎችን ለመስቀል ለምን ግድግዳን ብቻ እንደሚጠቀሙ ግራ ይገባኛል፡፡ ፍሪትዝ ፐርልስሳያሰልሱ ሥራን ለዕይታ የማቅረብ ጫና በየቀኑ እንድስል ያነሳሳኛል፡፡ ሊንዳ ብሎንድሄይምስቱዲዮ ፋብሪካ ሳይሆን ቤተ-ሙከራ ነው፡፡ አውደ ርዕይ የሙከራዎችህ ውጤት ነው፤ ነገር ግን ሂደቱ ማብቂያ…
Read 899 times
Published in
ጥበብ
ተፈጥሮ ንፁህ የበረዶ ሸማ ያለበሰችውን ከተማ፣ የለሊቱ ጥቁር ክንፎች አቅፈውታል፡፡ የሰሞኑ ንፋስ የአትክልት ስፍራዎች ለመደምሰስ ሲነሳ፣ ሰዎች ጎዳናውን ትተው፣ ሙቀትን ፍለጋ ወደየቤቶቻቸው ገቡ፡፡ ከከተማዋ ዳር ባለ ሰፈር በረዶ እጅጉን የተጫናትና ለመውደቅ የዳዳት ጎጆ ቆማለች፡፡ ከጭለማው ትንሽ እረፍት ባገኘች በዚያች ደሳሳ…
Read 1338 times
Published in
ጥበብ
ለሎሬት ጸጋዬ የልደት ቀን መርበትበት ነቢይ መኮንን ለሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን ህልፈት የተቀኘው ለልደቱም ትዝ ይለኛል፤ “ሞተ ቢሉኝ እንኳን በአካል /በነብሱ ነብሴን የሚያከር/ አለው የውበት መዘውር /መሸብህ ይበሉኝ አንተን?/ ፀሐይና ከዋክብቱን፥ ሰማይ ላይ የዘራኸውን?” የጸጋዬ አካል እድሜው ቢያበቃም ብዕሩ በየወቅቱ የሌላን…
Read 4263 times
Published in
ጥበብ
የክርስቶስን ትምህርት በአንድ አረፍተ ነገር ግልፅ ስለተባለው ቄስ እያወራሁለት ነበር፤ ኤስን፡፡ “አንድ የካቶሊክ ቄስ በአንድ እግሩ ቆሞ በአንድ አረፍተ ነገር የክርስቶስን አስተምሮት እንዴት እንደገለፀው ታውቃለህ ኤስ?”“እንዲደረግብህ የማትፈልገውን በሌሎች አታድርግ የሚለው ነው አይደል” አለኝ እርግጠኛ ሆኖ፡፡ ተሳስተሃል ለማለት ከት ብዬ ሳቅሁበት፡፡…
Read 2469 times
Published in
ጥበብ
የጥበብ መጀመሪያ ነገሮችን በትክክለኛ ስማቸው መጥራት ነው፡፡ የቻይናውያን አባባል ሃቀኛ ዜጋ በራሱአገር ስደተኛ ነው፡፡ የአሜሪካውያን አባባልላንተ ሲል የዋሸ፣ ባንተ ላይም መዋሸቱ አይቀርም፡፡ የቦስንያ አባባልተረት ወደ እውነታ የሚያሻግር ድልድይ ነው። የአረቦች አባባልየእውነት ባሪያ የሆነ ሰው ነፃ ነው፡፡ የአረቦች አባባልሁልጊዜ እውነትን በቀልድ…
Read 2463 times
Published in
ጥበብ