ጥበብ
ሞት ትልቁ የሰው ልጅ በረከት ሳይሆን አይቀርም፡፡ ሶቅራጠስሞት አንድ ራቅ ያለ የውሃ ዳርቻ ላይ ማረፍ ነው፡፡ ጆን ድራይድን (እንግሊዛዊ ገጣሚ)ሰው ሲሞት ከመፅሃፍ ውስጥ አንድ ምዕራፍ ተገንጥሎ አይደለም የሚወጣው፤ ወደተሻለ ቋንቋ ነው የሚተረጎመው፡፡ ጆን ዶኔ (እንግሊዛዊ ገጣሚ)ሞት ሁሌም ስጋን የሚከተል ጥላ…
Read 2548 times
Published in
ጥበብ
አንዳንድ ነጥቦች ያለፈውን ጽሑፌን ያቆምኩት መጽሐፉ በንዑስ - ርዕሶች እንደተከፋፈለና ልዩ ልዩ ጭብጦችን ለማሳየት ጥሩ ዘዴ ነው ብዬ ነበር፡፡ ከዚያው ልቀጥል፡፡ ሃይለማርያም በእነዚህ ንዑስ - ርዕሶች በመከፋፈሉ ትኩረትን የሚይዙ የተለያዩ አጀንዳዎችን ለመዳሰስ አመችቶታል፡፡ እንደየጭብጣቸውና ፍሬ - ጉዳዮቹ ንጥር ነገሮችን ጨምቆ…
Read 1217 times
Published in
ጥበብ
በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ሳምንቱ ሰሙነ ሕማማት በሚል ሲጠራ የትላንትናው አርብ ደግሞ የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መከራው፣ ሕማሙና ስቅለቱ በፍቅርና በትሕትና የሚታሰብበትና በተለያዩ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓቶች የሚዘከርበት ታላቅ ዕለት ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሊቃውንቶች ዘንድ ‹‹ደረቅ ሐዲስን ተናጋሪ›› ተብሎ የሚጠራው…
Read 2451 times
Published in
ጥበብ
እዚህ የማጫውታችሁ ታሪክ ነው፡፡ አይሁዶች የህዋ፤ ግሪኮች ኢየሱስ የሚሉት መሲህ ዋና ሐዋርያ የነበረውን ቅዱስ ጳውሎስን ያከመ አንድ ሐኪም እና የወንድሙ ልጅ የሆነ አንድ የመቶ አለቃ የተለዋወጡትን ደብዳቤ ላስነብባችሁ ነው፡፡ ሆኖም ነገሩን ከታሪክ አንፃር ለማየት እንዲመች ትንሽ ዐውድ መስጠት ተገቢ መስሎ…
Read 1560 times
Published in
ጥበብ
ከዛሬ አምስት ዓመታት አስቀድሞ … … ስብሐት ገብረእግዚአብሔር በተለመደ ስልቱ፤ ሹራቡን ጭንቅላቱ ላይ ጣል አድርጎ፣ አፍላዋን ፀሐይ እየተከላከለ፤ ምናልባትም ፌስታሉን ይዞ ሲጓዝ… “ከፊቴ አንድ በእድሜ ከእኔ እኩል የሚገመቱ ሰውዬ ቆመው አገኘሁ” ይላል ማስታወሻው ላይ፡፡እጅ ተነሳሱ፣ ተጨባበጡ፡፡ እና … “እኔ እንኳ…
Read 5690 times
Published in
ጥበብ
ሰውን ማፍቀር የእግዚአብሔርን ፊት ማየት ነው፡፡ (Les Miserables)ራሴን በወደድኩበት መንገድ ሌላን ሰው ወድጄ አላውቅም፡፡ ማ ዌስትፍቅር፤ ሁለት ልቦችን የሚያገናኝ ድልድይ ነው፡፡ምንጩ ያልታወቀ ፍቅረኛሞች እርስ በርስ የማይሰለቻቹት ሁሌም ስለራሳቸው ስለሚያወሩ ነው፡፡ ፍራንሶይስ ሌላ ሮቼፎካልድ ፍቅር ምን ይመስላል? ሌሎችን የሚረዳበት እጅ አለው፡፡…
Read 2613 times
Published in
ጥበብ