ጥበብ

Rate this item
(7 votes)
ኮሜዲያንና ድምፃዊ ታሪኩ ሠማኒያ ሸሌ ታሪኩ ሰማኒያ ሸሌ፤ ሀዋሳ ውስጥ ተወልዶ ያደገ ድምፃዊ፣ ኮሜዲያንና ተዋናይ ነው፡፡ “ጫት ያመረቅናል” በሚለው ነጠላ ዜማው የሚታወቅ ሲሆን መድረክ ላይ በሚያቀርባቸው ቀልዶቹ በተለይ በሀዋሳ ከፍተኛ እውቅናን አትርፏል፡፡ ወጣቱ በቅርቡ ሻና ፊልም ፕሮዳክሽን ፕሮዱዩስ ያደረገውን “ሀ…
Saturday, 17 August 2013 12:07

ጋሽ ስብሐትን በጐሪጥ

Written by
Rate this item
(5 votes)
“መልክዐ-ስብሐት” በሚለው የአለማየሁ ገላጋይ መፅሐፍ ውስጥ በተካተተው የሚካኤል ሽፈራው መጣጥፍ ላይ ያቀረብሁትን አስተያየት ተከትሎ “ጤርጢዮስ ከቫቲካን” የለመደውን አስተያየቱን ይዞ መጣ፡፡ መምጣቱስ ባልከፋ፡፡ አስተያየቱ ክፉኛ ተጠናገረብኝ እንጂ፡፡ ለወትሮም ሳር ቤት አካባቢ ካለችው ቫቲካን መንደር ውስጥ ምዕመናን ሳያውቁት ቆብ የደፋ ጳጳስ ይመስለኝ…
Rate this item
(1 Vote)
የአገራችን ኪነጥበብ በተለይም ሙዚቃውንና ስነፅሁፉን የተጣባው አንድ መጥፎ አመል አለ፤ እሱም የገዘፉ ስሞች ላይ በመንጠልጠል ትራፊ ዝና የመልቀም አባዜ ነው፡፡ እንዲህ አይነት የብልጣብልጥ አካሄድ ብዙ አሉታዊ ውጤት ሲፈጥር ይታያል፡፡ ሁለቱን ልጥቀስ፡፡ ቀዳሚው መንጠልጠልን ተከትሎ የሚመጣ የዝና ቁራጭ ወደ ራስ እንዳይመለከቱ…
Rate this item
(0 votes)
“የኢትዮጵያ ሥነጥበብ መነሻው ፎቶግራፍ ነው” ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ሐምሌ 24 ቀን 2005 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሰዓሊያንና ቀራፂያን ማህበር ከሩሲያ ሳይንስና ባህል ማዕከል ጋር በመተባበር የኢትዮጵያ ሥነ ጥበብን ታሪክ ርዕስ ያደረገ የውይይት መድረክ አዘጋጅተው ነበር፡፡ በዕለቱ የማህበሩ ሊቀመንበር ሰዓሊ ስዩም አያሌው ባደረጉት…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት “በስብሃት ላይ የተቃጣው የሚካኤል ዱልዱም ሰይፍ” በሚል ርዕስ አስተያየት የፃፈው ሚልኪ ባሻ ጥሩ ወዳጄ ነው፡፡ በባህርዩም ዝምና ዝግ ያለ አመለ ሸጋ ነው፡፡ በአለፍ ገደም ስንገናኝ ስለ ክርስትና እምነታችን፣ ስለ መፃሕፍትና ፀሐፍቶቻቸው እናወራለን፡፡ የሚልኪ አንዳንድ የነገር ምልከታዎች ግር ቢለኝም…
Rate this item
(5 votes)
“መልክአ-ስብሐት” የተሰኘውን እና በደራሲ ስብሐት ገ/እግዚአብሔር ህይወት እና ሥራ ዙሪያ የሚያጠነጥነውን ሰሞነኛ መፅሐፍ በትኩሱ አንብቤ ከመጨረሴ በውስጡ ፍንትው እና ቦግ ያለ አርእስት የያዘ አንድ መጣጥፍ ላይ አስተያየት ብጤ ለመከተብ ልቤ ተጣደፈ፡፡ የመጣጥፉ ርዕስ “ስብሐት ገ/እግዚአብሔርን ከሌላ ማዕዘን” ይላል፡፡ የጥድፊያዬ ምክንያት…