ጥበብ
መጋረጃው ሲገለጥ የንጉሡ ዙፋን አለ፡፡ መንጠላቴቱ ሲከፈት መንበሩን እናያለን፡፡ በመንበሩ ላይ ታቦቱን …በታቦቱ ውስጥም …ፅላቱን…በፅላቱ ላይ ቃላቱ፡፡ የትዕዛዝ ቃላቶች፡፡ ቃላት የሐሳብ መሠወርያ ታቦታት ናቸው፡፡ ሐሳቡ በራሱ ደግሞ ሊል የሚፈልገው ነገር ጽላት ነው፡፡ የምንደርስበት ነገር ደግሞ ነገሩ በቁሙ ካለው ማንነት ውጪ…
Read 2539 times
Published in
ጥበብ
ታክሲ ውስጥ ከተዋወቅን በኋላ በአካለ ሥጋና በመጠነ ሐሳብ ለመገናኘት ዛሬ የመጀመሪያ ቀጠሮዋችን ነው… ፒያሳ Five town ቀደም ብዬ እየጠበኩት ነው፡፡ እንደሚመጣ እርግጠኛ ነኝ፡፡ ሌላ…ብዙው ምክንያት ቢቀር እንኳ ከእኔ ለመገናኘት ዛሬ…የመጀመሪያው ቀጠሮዋችን ስለሆነ…ይመጣል…የተንቀዠቀዡ ዐይኖች ቢኖሩትም የኔን ውበት ለማክበር እንደማይዘገይ ተስፋ አደርጋለሁ…ስለዚህ…
Read 3382 times
Published in
ጥበብ
በኢትዮጵያ ስነ ጽሁፍ አዲስ ዘዴን የሞከረ፣ የፈጠረ እና ተወዳጅ የስነ ጽሁፍ ሰው ነው፡፡ እንደሌሎቹ የስነ ጽሁፍ ሰዎች፣ ስነ ጽሁፍ የነፍስ ጥሪው እና የተፈጥሮ ስጦታው ብቻ አልነበረም፡፡ ስነ ጽሁፍን እስከ ሁለተኛ ዲግሪ (በማስተርስ ዲግሪ) የተማረ፣ ቴክኒኮቹንም በስራዎቹ ተግባራዊ ያደረገ ነው፡፡ በዚህም…
Read 8690 times
Published in
ጥበብ
የአርቲስት ሙላቱ “ተተኪ” የተባለው ሳሙኤል ኮንሰርት ያቀርባል ኢትዮጵያዊቷ ታዳጊ ናጃት አልከድር፤ በአሜሪካ የመለስተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች መካከል በሚደረገው የእንግሊዝኛ ስፔሊንግ ውድድር መሳተፍ የጀመረችው አምና ሲሆን በምትኖርበት በኖርዝ ካሮሊና በተደረገው ክልላዊ ውድድር አሸንፋ ነበር፡፡ የ13 ዓመቷ ናጃት NACHTMUSIK የሚለውን ቃል ስፔሊንግ…
Read 2104 times
Published in
ጥበብ
42 ዓመት በመጽሐፍ ንግድ የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ንባብን በማበረታታት አስተዋጽኦ አድርገዋል ያላቸውን ተቋማትና ግለሰቦች ግንቦት 4 ቀን 2004 ዓ.ም በጣይቱ ሆቴል ባሰናዳው መድረክ ሠርተፊኬት በመስጠት አመስግኗል፡፡ መጽሐፍ በመሸጥ ሥራ ከ40 ዓመት በላይ አገልግሎት በመስጠት ተሸላሚ ከሆኑት አንዱ አቶ ይለማ በረካ…
Read 3468 times
Published in
ጥበብ
ህዝቡን ማን መምራት አለበት? ለሚለው ጥያቄ መልሱ አስቀድሞ ተሰጥቷል አይደል?...እኔ በመልሱ ላይ ተጨማሪ መልስ ለመስጠት ነው ዛሬየመጣሁት፡፡ መልሱ ህዝቡን የሚወክለው፣ በህዝቡ ምርጫ የተመረጠው…ህዝቡን የሆነው ግለሰብ ነው፡፡ ወይንም ፓርቲ፡፡ ጥያቄው ህዝቡ ማን ነው የሚለው ጥያቄ ነው፡፡ በተመለሰው መልስ ላይ ተጨማሪ መልስ…
Read 2661 times
Published in
ጥበብ