ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
 ክፍል-፲ ፍልስፍናዊ ትችት - እጓለ፣ ዳኛቸውና መስፍን ከክፍል 7-9 ድረስ ባሉት ፅሁፎቼ፣ ያሬዳዊው ሥልጣኔ ከ17ኛው ክ/ዘ ጀምሮ ከኢትዮጵያውያን ፈላስፎች (ማለትም - ከዘርዓያዕቆብ፣ ከወልደ ህይወት፣ ከዶ/ር እጓለ ገ/ዮሐንስ እና ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ) በተለያየ ቅላፄ ትችቶች እንደተሰነዘሩበት ተመልክተናል። ከእነዚህ ፈላስፎች ውስጥም በክፍል…
Rate this item
(4 votes)
(የዘመናችን መራር እውነት!) ርዕስ፡- እህ’ናትደራሲ፡- ደሳለኝ ስዩምየገፅ ብዛት፡- 196የመሸጫ ዋጋ፡- 61:00(ብር)የህትመት ዘመን፡- 2010 ዓ.ም.አታሚ፡- ተፈራ ማተሚያ ቤትዘውግ፡- ረጅም ልቦለድ“ልቦለድ የህይወት ስዕል ነው” ይለናል፤ ፐርሲ ሉቦክ፡፡ በቃላት አማካኝነት በምናብ የሚታይ የሠው ልጅ መልክ ነው፡፡ በድርጊቶቹ ዘመን (ጊዜ) ይሰፈራል፡፡ የሠው ልጅ ቦታ…
Rate this item
(1 Vote)
በአንድ ስሙ ድቅድቅ ጨለማ ተብሎ የመረጃ ነጻነትን ጎሮሮ አንቆ ሲጥ ካደረገው የደርግ ሥርዓት በኋላ የመጣው አባባይ መንግስት፤ ለመጀመሪያዎቹ የሥልጣን ዘመናት የመረጃ ነፃነት ፍንጭ አሳይቶ እንደነበር ሁላችንም እናስታውሳለን፡፡ ይሁንና ለቀቅ ያደረገውን ማሰሪያ ገመድ እያጠበቀ መጥቶ ወደ ለውጡ ዋዜማ አካባቢ ሙሉ ለሙሉ…
Rate this item
(2 votes)
 ጦቢያ ግጥም በጃዝ መንደር በአገሪቱ በሚገኙ 45ቱም ዩኒቨርሲቲዎች በመዘዋወር “ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ማድመቅ” በሚል መርህ ከዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና መምህራን ጋር ለመወያየትና የተለያዩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶችን ለማቅረብ ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር ውል ፈፅሟል፡፡ በዚህ መሰረትም በአዲስ አበባና በወልዲያ ዩኒቨርሲቲዎች ፕሮግራሙ የተካሄደ ሲሆን…
Saturday, 09 February 2019 13:13

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 የአንዳንድ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ መሰል ተቋሟትና የመንግሥት ሠራተኞች፣ በሃሰተኛ ሠርተፊኬት እያጭበረበሩ በአገር ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሱ መሆናቸው እግዜር ጆሮ ደረሰ። ይኸው ጉዳይ ባለፈው ሰሞን በጋዜጣ ታትሞ ሲያይ፣ አሳሳቢነቱን ተረዳ፡፡ የእያንዳንዱን ሰው ሰነደ መመርመር ጊዜ ስለሚፈጅ፣ የመለመሏቸውና የሚያገለግሏቸውን ድርጅቶች “CV” እየታየ፤ በግል…
Rate this item
(1 Vote)
ክፍል- ፱ የዘርዓያዕቆብ ትችት ዲበ አካላዊ መነሻ በክፍል-8 ፅሁፌ ዘርዓያዕቆብንና ወልደ ህይወትን እየጠቀስን፣ ያሬዳዊው ሥልጣኔ ከኢትዮጵያውያን ፈላስፎች የተሰነዘረበትን ትችቶች ተመልክተናል፡፡ በዛሬው ፅሁፌ ደግሞ ዘርዓያዕቆብ በስነ ምግባርና በመንፈሳዊ ህይወት አስተሳሰብ እንዴት ከያሬዳዊው ሥልጣኔ አስተምህሮ ሊነጠል ቻለ? የትችቱስ ዲበ አካላዊ (metaphysical) መነሻ…
Page 8 of 182