ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
 ሃሳብና ተግባር ሲጣረሱ፤ መንፈስና ስሜት ሲፋለሱ (በአቤል ተስፋዬ የዘፈን ስንኞች) በዓለም የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ፣ በስም ለመጠቀስ ብቻ ሳይሆን፣ በተወዳጅነት ለመታወቅ፤ ከዚያም አልፎ ወደ ዝነኞች ማማ ለመውጣት፣ የደረጃ ሰንጠረዥ አናት ላይ ለመድረስ መብቃት፣ የተዓምር ያህል እጅግ ሩቅ ነው፡፡ ኖቤል ተሸላሚ ሳይንቲስቶች፣…
Monday, 20 May 2019 10:51

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(4 votes)
“ማንነትና የአዕምሮና የአስተሳብ ፀጋ ነው” ጨዋታ መሆኑን እያሰብክ፣ የእናቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ አንድ “Mystic story” ብነግርህ ምን ይልሃል?ሰውየው ምርጥ ሰዓሊ ነው፡፡ ውንብድና በተበራከተበት የአውሮፓ ከተማ የሚኖር፡፡ አንድ ስዕል ከጨረሰ በኋላ ወደ ገበያ ለማቅረብ ሲዘጋጅ ወይም ኤግዚቢሽን ለማሳየት ሲሰናዳ በአስገራሚ ፍጥነት…
Rate this item
(5 votes)
 ህይወትን በህቡዕ ከሚኖሩ ብዙኃን ይልቅ በይፋ የተገለጠ ሃሳብና ሊታይ የሚችል ራዕይ ያነገቡ ጥቂቶች የሚሻሉ ይመስለኛል፡፡ ሰውን ከእንስሳው ነገድ የሚለየው ማሰብ መቻሉ ነው ይባላል፡፡ እኔ ግን በዚህ አልስማማም:: ምክንያቱም ወፎች ከሳርና ከእሾህ ጥንግ አስገራሚ ጎጆ የሚቀልሱት ሳያስቡ ነው ብዬ አላምንም፡፡ በብዙ…
Monday, 13 May 2019 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(3 votes)
“--ዋናው ነገር እያንዳንዱ ግለሰብ አእምሮ ውስጥ አገር መኖሩና የአገር “አእምሮ” ውስጥም እያንዳንዱ ዜጋ መኖሩ ተፈጥሯዊ፣ መሆኑን ማወቅ ነው፡፡ ማንም በአገሩ ባዕድ መሆን አይችልም፡፡ ቀስታችንንና ድህነታችንን አራግፈን በስልጣኔ መንገድ ስንገሰግስ ደግሞ አለም አቀፋዊ አእምሮ እንገነባለን፡፡--” ሞትና ዲያብሎስ ቀጠሮ ነበራቸው፡፡ አንዳንዴ እየተገናኙ…
Rate this item
(6 votes)
ሰሌዳ ላይ ጠመኔ እያንከባለልኩ ነው:: እረፍት የለሽ ነፍስ ያሰቃየችው ተማሪ «ሚስተር፤ እኔ ግን መሞት አልፈልግም» አለኝ፡፡ መች ጠየኩትና ነው --የሚዘላብደው፡፡ ወፈፌ! እንዴት እንዴት ነው -- የሚያናግረው ባካችሁ --- ጭንጋፍ!ወደ ተማሪዎቼ ስዞር ሁሉም በአርምሞ ተዘፍቀዋል፡፡ ለካ ቆሞ ነው -- የሚቀባጥረው፡፡አይን ላይን…
Rate this item
(10 votes)
“--እዚህ ጋ አንድ ታክሲ ወደ እግረኛው መስመር እጅግ ተጠግቶ፣ ስብሃት መሄድ የፈለገበትን አቅጣጫ ጠራ። ጋሼ ስብሃት ከተደገፈበት ግንብ ተላቅቆ፣ ፌስታሉን አንጠልጥሎ፣ ወደ መኪናው በኩል ተራመደ። ተከትዬው ወደ ታክሲው ተጠጋሁ። ዞሮ አቀፈኝ። ፈረንሳዮቹ የሚወዱትን ሰው ሲሰናበቱ እንደሚያደርጉትአንገቴን በእጁ እቅፍ አድርጎ፣ ጉንጮቼን…
Page 10 of 189